official_herut

official_herut *Ladies & Mens Wear *Perfumes *Shoes*Cosmetics*

😭😭😭ያሳዝናል አሁንም እንደገና ወደ መከራ * ስንት ህዝብ ያለቀበት * ስንት ወገኖቻችን የተፈናቀሉበት* ስንቱ ለመከራ የተዳረገበት ያለፈው ጦርነት አልበቃ ብሎ ዛሬ ምንም ጊዜ ይፍጅ ነገሮችን...
25/08/2022

😭😭😭

ያሳዝናል

አሁንም እንደገና ወደ መከራ

* ስንት ህዝብ ያለቀበት
* ስንት ወገኖቻችን የተፈናቀሉበት
* ስንቱ ለመከራ የተዳረገበት

ያለፈው ጦርነት አልበቃ ብሎ

ዛሬ ምንም ጊዜ ይፍጅ ነገሮችን በሰከን ሁኔታ ቁጭ ብሎ ከመወያየት ይልቃ

ወደ ጦርነት መግባታችን እጅግ ያሳዝናል

ጉርሻዎች ለሁለቱም ወገኖች ጦርነት አማራጭ ስላልሆነ በሰከነ ሁኔታ ለብዙ ወራት ያከበሩትን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ እናስተላልፋለን::

አንቺ ለምለምቷ ኢትዮጵያ ምን እዳ መጣባሽ ግን

ማንው ስላም አታግኚ ብሎ የረገመሽ 😭

አቤቱ የመጣብን ሁሉም
ፈጣሪያችን ሆይ አንተው አብርድልን

እማማ ኢትዮጵያ አይዞሽ

አንቺ መከረኛ ሀገር አይዞሽ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

😭😭😭

🌴🌴🌴

Address

Abu Dhabi

Telephone

+971547265802

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when official_herut posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share