16/08/2026
በጣም የጠላቹትን ሰው ትሆናላቹ !!
So, hate no one.ተግባሩ እንጂ ሰውየዉን አትጥሉ .....ሚጠላው ስርቆት ነው ሌባው አይደለም... I know it's difficult to draw that invisible line that separates the action from the doer....ግን ያንን መስመር ማስመር ካልቻላቹ believe me እናንተም ያንን የጠላቹትን ሰው ትሆናላቹ!
"የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል"