Ami Adama

Ami Adama Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ami Adama, Women's clothes shop, Nazareth, Adama.

04/06/2026

Kilabiin kubbaa miilaa magaalaa Adaamaa taphattoota sadii garee biyyaalessaa Itoophiyaatiif filachiiseeraa.

Gareen Biyyaalessaa Itoophiyaa taphoota michoomaa Caamsaa 29 fi Waxabajjii 2 garee biyyaalessa Maalaawii waliin taasisuuf taphattoota 23f waamicha taasiseera.

Haaluma kanaan, kilabii keenya irraa Dawaa Hoxxeessaa, Saamu'eel Yohaannis fi Biiniyaam Ayitan garee biyyaalessaatiif filatamaniiru.

Kilabiin keenya taphattoota keenyaan "Baga gammaddan" jechaa, turtii garee biyyaalessaa waliin milkii akka qabaatan hawwii qabu ibsa.
ክለባችን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3 ተጫዋቾችን አስመረጠ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ግንቦት 29 እና ሰኔ 2 ከማላዊ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል።

በዚህም መሰረት ከክለባችን ዳዋ ሁጤሳ፣ ሳሙኤል ዩሀንስ እና ቢኒያም አይተን ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ይህ ጥሪ ተጫዋቾቹ በክለባችን ውስጥ እያሳዩት ላለው ጠንካራ ብቃት፣ ትጋት እና ቁርጠኝነት ትልቅ እውቅና ነው።

ክለባችን ለተጫዋቾቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ፣ በብሔራዊ ቡድን ቆይታችሁ መልካም ጊዜ፣ ስኬታማ ቆይታ እና አገራችሁን በክብር የምታገለግሉበት ውጤታማ ጊዜ እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።

11/05/2026

በዛሬው ጨዋታ ላይ ከተመለከትናቸው አስደሳች ነገሮች መካከል ትልቁ ነገር እነዚህን ታዳጊዎች በአንድነት በሜዳ ላይ ማየት ነበር። ሙባረክ ፣ ያቤል እና መሐመድ የወደፊት ብሩህ ተስፋዎቻችን ናችሁ 👏⚽

ታዳጊዎችን በእምነት ማበረታታት ፣ እድል መስጠት እና በትልቅ መድረክ ማሳየት የክለብ እድገት ምልክት ነው። ዛሬ በሜዳ ላይ የታየው ብቃት ነገ ትልቅ ስኬት እንደሚወልድ ያሳያል 🔥

በርቱ ፣ ጠንክራችሁ ስሩ… የነገው ብርሃን ዛሬ እየተገነባ ነው ❤️

28/08/2025
28/08/2025
21/11/2024

Adama 💕💕😘💕😘😘

Address

Nazareth
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ami Adama posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share