Gebeyanu

Gebeyanu የ ኢንተርኔት መገበያያ

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያእንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።በዕለቱ በተለያየ የሥ...
02/04/2026

ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ

ዋልያ መጻሕፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው
ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ
እንድንወያይ ፕሮግራም አሰናድትናል ።

በዕለቱ በተለያየ የሥልጣን እርከን ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ ሐሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል።

ሴቶች እና ኃላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ
የየራሳቸውን የሕይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች :

አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል

👉 ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ

ሲሀም ካሚል

👉 የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ
ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን

መስከረም አዳነ

👉 ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር

ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ

ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

ዋልያ መጻሕፍት

Address

2QJ6+CM
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00

Telephone

+251956560000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gebeyanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gebeyanu:

Shortcuts

Share