Sntayo shfon

Sntayo shfon የተለያየ ድዛይን ሽፎኖች

24/05/2022

ያማል ያማል ይዘገንናል ይቀፋል ይመራል! በእንደነዚህ አይነት ዱርዬወች መመራት!
በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሊሰፍር የሚገባው ትንግርት ▬▬▬▬▬▬
ከቀናት በፊት ጋዜጠኛ ሰሎሞን ሹምዬን ሊያፍኑ ወደ ቤቱ ያመሩ ኃይሎች እሱን ማግኘት በተሳናቸው ጊዜ እኅቱን አፍነው ወሰዱ፡፡ ይሄንንም አሳፋሪ ድርጊት የሰማው ጋዜጠኛ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ‹‹ሰሎሞን እስኪመጣ ፥ ሰላማዊት ትቀጣ የሚል ሕግ መኖሩን አላውቅም ነበር›› በሚል ስላቅ እኅቱን አስፈትቶ ታፋኙን ማሕበረሰብ ተቀላቀለ፡፡

ይሄንንም ምርጥ ተሞክሮ ወደ ክልሉ የወሰደው ብአዴን መቶ አለቃ አበበን ለመቆጣጠር ወደ ቤቱ ሲያመራ በተፈላጊው ግለሰብ ፈንታ ጡጦ የሚጠባ ሕጻን ልጅ አገኘ፡፡
እናም ‹‹ይሄን ሕጻን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ብንወስደው ተፈላጊው ሰውዬ ልጁን ፈልጎ መምጣቱ አይቀርም›› በሚል ውዳቂ አስተሳሰብ አፉን ያልፈታውን ብላቴና አፍኖ በመውሰድ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ያልሰፈረ አዲስ ገድል ፈጸመ፡፡

ይሄውም አስነዋሪ ድርጊቱ ይፋ የወጣበት ነውረኛ ቡድን አመሻሽ ላይ በቴሌቪዥን ቀርቦ ‹‹የክልሉ መንግሥት የፋኖ ልጆችን አግቶ የሚወስደው ከረሜላና ብስኩት ለመግዛት እንጂ ወደ አስር ቤት ለማስገባት አይደለም›› ከሚል ማስተባባያ ጋር ሕጻኑን በአንቀልባ አዝሎ ወደ ቤቱ ሲያደርስ እንመለከት ይሆናል፡፡

ስለሁሉም ነገርእግዚአብሔርይመስገን
17/05/2022

ስለሁሉም ነገር
እግዚአብሔር
ይመስገን

Address

መርካቶ ምንተሪ ተራ F1_108A
Addis Ababa
EMBASSYOFGERMANY

Telephone

+251910537714

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sntayo shfon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share