Eyuale Abate

Eyuale Abate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eyuale Abate, Baby & children's clothing store, Kolfe, Addis Ababa.

15/03/2026

ብልፅግናን መምረጥ የተሻለ ነገን መምረጥ ነው!

ይህ ምርጫ ለልጆቻችን የተሻለ ዕድል፣ ለወጣቶቻችን የተሻለ ተስፋ፣ ለሀገራችን ደግሞ የተሻለ እድገትን መምረጥ ማለት ነው። በአንድነት በመቆም የሕዝባችንን ራዕይ እውን እናደርጋለን።

አቶ ቴዎድሮስ ወ/ሚካኤል
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ



#ምርጫ

15/03/2026

የብልፅግና ጉዞ የሁላችን ጉዞ ነው!

ይህ ጉዞ የአንድ ፓርቲ ወይም የአንድ ቡድን ብቻ ሳይሆን የመላው ሕዝብ ጉዞ ነው። በአንድነት፣ በመተባበር እና በመደመር መንፈስ በጋራ በመስራት የተሻለ ነገን፣ የተሻለ ሀገር እና የተሻለ የወደፊት ራዕይን በጋራ እንገነባለን።

አቶ አሚ ሙሄ
በብልፅግና ፓርቲ የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ



#ምርጫ

14/03/2026
14/03/2026
14/03/2026

በፓርቲያችን እሳቤዎች እና መርህ የላቀ ድል ለማስመዝገብ እንተጋለን!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


#ምርጫ

14/03/2026

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልጻለሁ።
በአደጋው ለተጎዱ ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የክልሉ ህዝብ ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።

በቀጣይም በአደጋው የተጎዱ ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ሁሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ሕዝብ ከጎናችሁ የሚቆም መሆኑን አረጋግጣለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

Nannoo Kibba Itoophiyaa Godina Gaamoo naannolee adda addaatti balaa sigiiga lafaa fi lolaatiin miidhaa lammiilee keenyarra gaheef gadda gudda natti dhagahameen ibsa. Maatiiwwan miidhamtootaa , firootaa fi uummata naannichaa hundaaf jajjabinan hawwa.

Fuuldurattis lammiilee keenya balichaan miidhaman deebisanii dhaabuuf tattaaffii taasifamu hundaan, bulchiinsi magaalaa Finfinnee fi uummanni magaalaa Finfinnee isin cinaa kan dhaabbatu ta'uu isaa isiniifan mirkaneessa.

Waaqni Itoophiyaa fi Uummata Ishee Haa Eebbisu!

14/03/2026

Address

Kolfe
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyuale Abate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share