Kings Addis Homes

Kings Addis Homes 💼 Helping Buyers & Investors Find the Perfect Property

አያት : ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ 9,999,000 ብር-2 Beds | 2 Baths | Laundry | CK | 4F | 102 sqm- #ቤቱ ህንፃው ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት...
29/08/2026

አያት : ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ

9,999,000 ብር
-
2 Beds | 2 Baths | Laundry | CK | 4F | 102 sqm
-
#ቤቱ
ህንፃው ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል።

#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው

#አከፋፈል
• ካሽ (Cash)

✅ አማራጭ በታዎች አሉን!

✅ አዲስ አበባ ላይ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

ቦሌ : ወሎሰፈር  : – ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ-2 Bed | 2 Bath + Maid’sR + OK | 1F | 131sqm- #አፓርመንቱ ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣...
19/08/2026

ቦሌ : ወሎሰፈር : – ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ
-
2 Bed | 2 Bath + Maid’sR + OK | 1F | 131sqm
-
#አፓርመንቱ
ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

ሰሚት : ካምብሪጅ - ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ-2 Beds | 2 Baths + Laundry | 105sqm #አፓርትመንቱ በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት ሲሆን ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳ...
14/08/2026

ሰሚት : ካምብሪጅ - ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 105sqm

#አፓርትመንቱ
በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት ሲሆን ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች አሉት።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

ቦሌ : ብራስ ለሽያጭ የቀረበ አፓርታማ -3 Beds | 5 Baths | 2 Kitchens + Maid's Room + Laundry | 5F | 2 Parkings | 287sqm- #ቤቱ ህንፃው የመጀ...
07/08/2026

ቦሌ : ብራስ ለሽያጭ የቀረበ አፓርታማ
-
3 Beds | 5 Baths | 2 Kitchens + Maid's Room + Laundry | 5F | 2 Parkings | 287sqm
-
#ቤቱ
ህንፃው የመጀመሪያዎቹ 2 ወለሎች ጂም፣ ካፌ እና ስፓ ሲሆኑ ያሉበት። የቀሩት ወለሎች መኖሪያ ቤቶች ብቻ ይገኙበታል።

ሌላው ህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር፣ ጥበቃ እና ከፍተኛ የውሃ ክምችት አለው።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

አያት በሻሌ -3 Beds | 3 Baths + Laundry + 2 Balcony | 3F | 210Sqm- #ቤቱ የሚገኘው አያት በሻሌ ሰንሻይ ሪል እስቴት ጀርባ ባለ ሰፈር ውስጥ G+7+B ሆኖ በተ...
06/08/2026

አያት በሻሌ
-
3 Beds | 3 Baths + Laundry + 2 Balcony | 3F | 210Sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው አያት በሻሌ ሰንሻይ ሪል እስቴት ጀርባ ባለ ሰፈር ውስጥ G+7+B ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት እና አሁን ኑሮ የተጀመረበት ነው።

ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጥበቃ፣ የውሃ ታንከር፣ ሊፍት ያለው ሲሆን ሊፍቱ በአሁኑ ሰዓት ስራ አልጀመረም።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

አስቸኳይ ሽያጭ እስከ እቃው የሚሸጥ -ቦሌ :ወሎሰፈር : - 14,999,000 ብር-2 Beds | 2 Baths + Laundry | 6F | 90sqm - #ቤቱ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲ...
06/08/2026

አስቸኳይ ሽያጭ እስከ እቃው የሚሸጥ
-
ቦሌ :ወሎሰፈር : - 14,999,000 ብር
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 6F | 90sqm
-
#ቤቱ
ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል፤ እንዲሁም እስከ እቃው (Furnished) የሚሸጥ ነው።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

22: ሲግናል  – ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ -2 Beds | 3 Baths + Laundry + Store + Maid’sR | 180sqm- #አፓርመንቱህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገ...
06/08/2026

22: ሲግናል – ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ
-
2 Beds | 3 Baths + Laundry + Store + Maid’sR | 180sqm
-
#አፓርመንቱ
ህንፃው ለነዋሪ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል:
• ቴራስ
• እንግዳ መቀበያ
• 90K liter ውሃ ታንከር
• በካሜራ የታገዘ ጥበቃ
• ጀነሬተር
• ሊፍት

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

ቦሌ: አለም ሲኒማ ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ-2 Beds | 2 Baths + Laundry | 175 Sqm- #አፓርትመንቱ  ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ እና ሰዎች ገብተው እየኖሩበ...
04/08/2026

ቦሌ: አለም ሲኒማ ለሽያጭ የቀረበ ባለሁለት መኝታ አፓርታማ
-
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 175 Sqm
-
#አፓርትመንቱ
ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ እና ሰዎች ገብተው እየኖሩበት ሲሆን በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቤቶች ፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ አለው።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

ቦሌ : ደምበል :- ባለሁለት መኝታ አፓርታማ,  ለ8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ! ቦሌ : ደምበል-2 Beds | 2 Baths + Closed Kitchen + Laundry | 128sqm- #ቤቱ ...
03/08/2026

ቦሌ : ደምበል :- ባለሁለት መኝታ አፓርታማ, ለ8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ!
ቦሌ : ደምበል
-
2 Beds | 2 Baths + Closed Kitchen + Laundry | 128sqm
-
#ቤቱ
ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ከተከራይ ነፃ ነው። ህንፃው የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር ያካትታል። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ እጅግ ተፈላጊ ነው።

ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ8 ቀናት ብቻ ነው።

✅ ባሎት በጀት በመረጡት አካባቢ ያለቁ አፓርትመንቶችን ከነሙሉ መረጃ ጋር እናቀርባለን!

አሁኑኑ ይደውሉልን
(+251)903555011

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

02/08/2026

CMC : F**a
-
2 Beds / 1 Baths + C.K / 72sqm
-
‎ #ቤቱ
የሚገኘው ሲኤምሲ ፊጋ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ G+12 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 5 ቤቶች ብቻ ባለው ህንፃ ውስጥ ነው። ሌላው ቤቱ ያለበት ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በውስጡ ይዟል።

#አፓርታማ #አፓርታማሽያጭ #ለሽያጭ
#ቤትለሽያጭ #አዲስአበባ #ቦሌ #ሪልእስቴት #ንብረት #ዘመናዊቤት #የቅንጦትቤት #ቤትግዢ #ኢንቨስትመንት #አዲስቤት #የህልምቤት #ቤትፈላጊ

Address

Adiss Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kings Addis Homes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share