Liyu Bus

Liyu Bus አሁን ልዩ ባስን በመጠቀም የተለያዩ ባሶችን የጉዞ ትኬት በአ?

a
29/06/2022

a

21/06/2022

Miễn ship toàn quốc 250k/combo 4 áo MIỄN SHIP - Nhận hàng kiểm tra hàng ưng mới nhận,bao giá toàn Việt Nam.
Chất thun lạnh co dãn 4 chiều . Chốt đơn để lại duy nhất SĐT ạ.

aaa
21/06/2022

aaa

ውድ ደንበኞቻችን መጪውን የፋሲካ በአል በማስመልከት በበርካታ የባስ ትኬት መሸጫ ቢሮዎች  መጨናነቅ እና ግርግር እንደሚፈጠርባቸው ይታወቃል በዚህም በቻሉት መጠን የጉዞ ቀንዎትን አስቀድመው በ...
06/04/2022

ውድ ደንበኞቻችን መጪውን የፋሲካ በአል በማስመልከት በበርካታ የባስ ትኬት መሸጫ ቢሮዎች መጨናነቅ እና ግርግር እንደሚፈጠርባቸው ይታወቃል በዚህም በቻሉት መጠን የጉዞ ቀንዎትን አስቀድመው በማቀድ ከበዓል አንድ ሳምንት በፊት ባሉት ቀናት አስቀድመው ትኬትዎን በመቁረጥ አላስፈላጊ እንግልት እና ተጨማሪ ወጪን እንዲያስወግዱ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን

ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡

ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ልዩ ባስ ብለው ወደ 9439 ይደውሉ

45 ሰከንድ ብቻ !የባስ ጉዞ ትኬት ለመቁረጥ ለሰአታት የሚጉላሉበት ጊዜ አሁን አብቅቷል ። በልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽን ተጠቅመው የተለያዩ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ 45 ሰከንድ ብቻ በቂ ነዉ...
04/04/2022

45 ሰከንድ ብቻ !

የባስ ጉዞ ትኬት ለመቁረጥ ለሰአታት የሚጉላሉበት ጊዜ አሁን አብቅቷል ። በልዩ ባስ ሞባይል አፕልኬሽን ተጠቅመው የተለያዩ ባሶችን ትኬት ለመቁረጥ 45 ሰከንድ ብቻ በቂ ነዉ ። አፕልኬሽኑን በማዉረድ የመጭውን ዘመን ቴክኖሎጂ ዉጤት አሁኑኑ ይሞክሩት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer

ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡

ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ

ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ጉዞ ሲያስቡ  በቀን ሁለት ጊዜ  ከጠዋቱ 11፡30 እና ከቀኑ 5፡30 ባሉ አማራጮች አፕልኬሽናችንን ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ ...
31/03/2022

ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ጉዞ ሲያስቡ በቀን ሁለት ጊዜ ከጠዋቱ 11፡30 እና ከቀኑ 5፡30 ባሉ አማራጮች አፕልኬሽናችንን ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የአባይ ፣ አቢሲኒያ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በልዩ ባስ ሲስተም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ
አፕልኬሽኑን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer

ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ

በአራቱም አቅጣጫ ወደ ተለያዩ 20 ከተሞች 👇ከአዲስ አበባ 👉 ሃዋሳ 👉 ባህርዳር 👉 ጎንደር 👉 ሚዛን 👉 ጅጅጋ👉 ቻግኒ 👉 ደሴ እና ወደ ሌሎች ከተሞች ጉዞ ሲያስቡ ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆ...
26/03/2022

በአራቱም አቅጣጫ ወደ ተለያዩ 20 ከተሞች
👇ከአዲስ አበባ

👉 ሃዋሳ
👉 ባህርዳር
👉 ጎንደር
👉 ሚዛን
👉 ጅጅጋ
👉 ቻግኒ
👉 ደሴ እና ወደ ሌሎች ከተሞች ጉዞ ሲያስቡ ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የአባይ ፣ አቢሲኒያ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በልዩ ባስ ሲስተም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ ፡
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ

Bus Tickets in Ethiopia Booking bus tickets online with LiyuBus has solved many problems that people face while booking their tickets at offline counters or travel agents. Download the Liyubus App to see the benefits of making a bus ticket booking online.

ለአመታት ተወዳጅና አስተማማኝ የጉዞ አጋር ሆኖ የቆየዉን የጎልደን ባስ ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ...
24/03/2022

ለአመታት ተወዳጅና አስተማማኝ የጉዞ አጋር ሆኖ የቆየዉን የጎልደን ባስ ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በቀጥታ በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡

ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ

በጉዞ ወቅት የሚያነሷቸውን ፎቶዎች በማለት ያጋሩን

ምቹና ደስተኛ ለሆነ የባስ ጉዞ ይህን እንዲያደርጉ እንመክራለን 👉 የጉዞ ትኬትዎን አስቀድመው ይቁረጡ👉 ወደ መሳፈሪያ ቦታ የሚወስድዎትን የሌሊት ትራንስፖርት ቀድመው ያዘጋጁ 👉 ቢያንስ ከጉዞ ...
23/03/2022

ምቹና ደስተኛ ለሆነ የባስ ጉዞ ይህን እንዲያደርጉ እንመክራለን

👉 የጉዞ ትኬትዎን አስቀድመው ይቁረጡ

👉 ወደ መሳፈሪያ ቦታ የሚወስድዎትን የሌሊት ትራንስፖርት ቀድመው ያዘጋጁ

👉 ቢያንስ ከጉዞ መነሻ ሰአት በፊት 30 ደቂቃ ቀድመው ይድረሱ
ለስላሳ መጠጥ ፣ ውሃ እንዲሁም የውጭ ምግብ የማይስማማዎት ከሆነ ደግሞ ቀለል ያለ ምግብ ይያዙ

👉 ማስክና ሳኒታይዘር የስልክ ቻርጀር ኬብል ፣ የጆሮ ማዳመጫ ሄድፎን አይርሱ

👉 መፅሀፍ መፅሄትና ጋዜጦችን መያዝ ጉዞዎትን የበለጠ አዝናኝ ያደርግልዎታል ፡፡

ልዩ ባስ ትኬትዎን በእጅዎ ይቁረጡ
ለማንኛዉም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን

መልካም ጉዞ ልዩ ባስን በመጠቀም ብቻ የተለያዩ ባሶችን የጉዞ ትኬት በአንድ ቦታ ባሉበት ሆነው መቁረጥ ይችላሉ። ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ...
21/03/2022

መልካም ጉዞ

ልዩ ባስን በመጠቀም ብቻ የተለያዩ ባሶችን የጉዞ ትኬት በአንድ ቦታ ባሉበት ሆነው መቁረጥ ይችላሉ። ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1300 በላይ በሚሆኑ የአቢሲኒያ ፣ አባይ፣ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለየትኛውም የጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ

Address

Hayahulet Comet Building
Addis Ababa
0101

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Bus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Liyu Bus:

Share

Category