Comedian Ishetu malese

Comedian Ishetu malese Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Comedian Ishetu malese, Baby & children's clothing store, Addis Ababa.

ለኮሜዲያን እሸቱ እናት ፍቅራችሁን መግለፅና ቃለመጠይቃቸውን በአካል ተገኝታችሁ መታደም የምትፈልጉ 0913610673 ላይ ደውሉልን!!
17/12/2022

ለኮሜዲያን እሸቱ እናት ፍቅራችሁን መግለፅና ቃለመጠይቃቸውን በአካል ተገኝታችሁ መታደም የምትፈልጉ 0913610673 ላይ ደውሉልን!!

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የኮሜዲያን እሸቱ እናት በቅርቡ ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል፤ እርስዎም እንዲጠየቅልዎ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ comment ላይ ያስቀምጡልን!!
15/12/2022

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የኮሜዲያን እሸቱ እናት በቅርቡ ቃለ መጠይቅ ይደረግላቸዋል፤ እርስዎም እንዲጠየቅልዎ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ comment ላይ ያስቀምጡልን!!

በዚህ ዓመት በዶንኪ ትዩብ ከተመዘገቡ  እናቶች ለ 20ዎቹ የስራ እድል ለማመቻቸት ከ 1,000,000 (ከአንድ ሚልዮን ብር) በላይ ያስፈልገናል::ስለሆነም በውጪ ሀገራት የምትገኙ ማህበራት ለ...
09/12/2022

በዚህ ዓመት በዶንኪ ትዩብ ከተመዘገቡ እናቶች ለ 20ዎቹ የስራ እድል ለማመቻቸት ከ 1,000,000 (ከአንድ ሚልዮን ብር) በላይ ያስፈልገናል::
ስለሆነም በውጪ ሀገራት የምትገኙ ማህበራት ለእነዚህ እናቶች ስራ ማስጀመሪያ የበኩልዎን አስተዋፅኦ በማበርከት ተባብረን ለእናቶች ስራ እንፍጠርላቸው::

December 30 ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ወደ ፈረንሳይ ለመጓዝ Open Visa ብቻ ያላችሁ የኮሜዲያን እሸቱ ቤተሰቦች በይፋ ለመመዝገብ አርብ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 5 ሰዓት ዶንኪ ትዩብ ላይ በ...
08/12/2022

December 30 ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ወደ ፈረንሳይ ለመጓዝ Open Visa ብቻ ያላችሁ የኮሜዲያን እሸቱ ቤተሰቦች በይፋ ለመመዝገብ አርብ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 5 ሰዓት ዶንኪ ትዩብ ላይ በቀጥታ እንገናኝ።
0913 61 06 73 / 0903 46 84 53 ይደውሉ።

07/12/2022
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክNash Dental and Optometry Clinic ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይ...
07/12/2022

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል

➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ


በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር 1 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561

ምሳ ከ እሼ ጋር 303 ሰዎችን ሰብስክራይብ ያስደረገች ጀግና ሴት!!''በሶስት ቀን በዩኒቨርሲቲ ላይብረሪ ውስጥ እየዞርኩኝ ነው ያስደረኩት'' አለችኝ
06/12/2022

ምሳ ከ እሼ ጋር 303 ሰዎችን ሰብስክራይብ ያስደረገች ጀግና ሴት!!
''በሶስት ቀን በዩኒቨርሲቲ ላይብረሪ ውስጥ እየዞርኩኝ ነው ያስደረኩት'' አለችኝ

ማድረግ የማትችለው ነገር በምትችለው ላይ ጣልቃ እንዲገባ አትፍቀድ!
06/12/2022

ማድረግ የማትችለው ነገር በምትችለው ላይ ጣልቃ እንዲገባ አትፍቀድ!

በካናዳ በአሜሪካ በአውሮፓ እና በሌሎችም ሀገራት ላላችሁ በሙሉ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ፈረንሳይን ለ 7 ቀን መጎብኘት ከፈለጋችሁ ደውሉልን:: 0903468453ለህፃናት በደንብ ቦታ አለን!!
05/12/2022

በካናዳ በአሜሪካ በአውሮፓ እና በሌሎችም ሀገራት ላላችሁ በሙሉ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ፈረንሳይን ለ 7 ቀን መጎብኘት ከፈለጋችሁ ደውሉልን:: 0903468453
ለህፃናት በደንብ ቦታ አለን!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Comedian Ishetu malese posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share