sefer design

sefer design Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from sefer design, Design & Fashion, bole arabsa . . summit, Addis Ababa.

ሰፈር ዲዛይን ለሁሉ ዝግጅቶች ልብሶችንና
ጌጣጌጦች በልዩ ዲዛይን ስናቀርብ ለእርሶ ልዩ ጊዜ እንጠበባለን በመረጡት ዲዛይንና አይነት ለሁሉም እድሜ
ከላቀ ልምድ ጋር።
With ሰፈር ዲዛይን_sefer design don't mind what you will wear at your monumental moments.

07/05/2026

Big sale expo at piyasa beside monark hotel 0913687920 #

07/03/2026

Happy women's Day
March 8
March 8 – የዓለም የሴቶች ቀን
በማህበረሰባችን ውስጥ አሁንም ብዙ ሴቶች ክብር እየተነፈጋቸው በፆታቸው ብቻ ይህ ነው ተብሎ የማይገመት ከፍተኛ የሆነ የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው ይገኛል።
ነገር ግን እውነቱ ይህ ነው፤ የሀገራችን ሴቶች ምንም አጋዥ ሁኔታ በሌለበት ዛሬም ወደ ፊት እየገፉ ይገኛሉ።
ሴቶች ቤተሰብን ያቆማሉ፣ ሀገር ይገነባሉ። ማህበረሰብን ይመሰርታሉ ፣ ሀገርንም ያነሳሉ።
መጋቢት 8 እንደ ቀን ብቻ አይደለም — ሴቶች ክብር፣ ፍትህ እና እኩልነት እንዲያገኙ የምናስታውሰው እለት ነው።
👉ውድ የሀገር መሪዎች እና ባለስልጣናት እንደ ካሮት ወደ ውስጥ እንኳ ማደግ ያቃተው ማህበረሰብ ምንጩ ሴት በሌለችበት ባልተሰማችበት ቤት ውስጥ ያደጉ ነቸውና ሀገር ለማቅናት ማህበረሰብን ለማበልፀግ የሴቶችን መብትና ጥያቄ ማክበር ምንም አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው።
ሴቶችን እንደግፍ።
ሴቶችን እኩል እንመልከት።
መልካም የሴቶች ቀን!
😎እኔ ብርቷ ሴትነኝ😎 ማንም የማይተካኝ ብዙዎች ፈርተውና ሰግተው የኖሩትን አለም ለብቻዪ የተጋፈጥኩኝ የራሴን ህይወት የገነባሁ አሉባልታና ሀሜት ከኣላማዪ ያላስቀረኝ ብቻዬን አለም ላይ የቀረሁ ያህል እንዲሰማኝ ብዙዎች ያደረጉኝ ግን ደግሞ ዛሬም ከኋላዬ 😊ነቸው።
ቲጂ ትችላለች 👍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

ለእንቁጣጣሽ በዓል ከወዲው  ይዘዙ ።0913687920sefer design https://t.me/alhulu27
24/08/2025

ለእንቁጣጣሽ በዓል ከወዲው ይዘዙ ።
0913687920
sefer design https://t.me/alhulu27

Celebrating my 2nd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉
28/12/2024

Celebrating my 2nd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

beret ክብ ኩፍያ በ500 birr b***a0913687920
21/08/2024

beret ክብ ኩፍያ በ500 birr b***a
0913687920

በ 900 ብር ብቻ
13/08/2024

በ 900 ብር ብቻ

ሰላም ሰላም ውዶቼ  እንዴት ናችሁ ከዚህ ግሩፕ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😍😍ለማንኛውም ጉዳይ የባህል እንዲሁም የፈረንጅ አልባሳትን ከኔ ስትገዙ ወይ ስታዙ  የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች😍😍 ልዪ የበዓ...
20/12/2023

ሰላም ሰላም ውዶቼ እንዴት ናችሁ ከዚህ ግሩፕ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😍😍
ለማንኛውም ጉዳይ የባህል እንዲሁም የፈረንጅ አልባሳትን ከኔ ስትገዙ ወይ ስታዙ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች😍😍 ልዪ የበዓል ስጦታ ተዘጋጅቷል 0913687920🤙 us.
https://t.me/alhulu27 sefer design .

ሰፈር ዲዛይን ለሁሉ ዝግጅቶች ልብሶችንና ጌጣጌጦች በልዩ ዲዛይን ስናቀርብ ለእርሶ ልዩ ጊዜ እንጠበባለን በመረጡት ዲዛይንና አይነት ለሁሉም እድሜከላቀ ልምድ ጋር።With ሰፈር ዲዛይን_sefe...
01/08/2023

ሰፈር ዲዛይን ለሁሉ ዝግጅቶች ልብሶችንና
ጌጣጌጦች በልዩ ዲዛይን ስናቀርብ ለእርሶ ልዩ ጊዜ እንጠበባለን በመረጡት ዲዛይንና አይነት ለሁሉም እድሜ
ከላቀ ልምድ ጋር።
With ሰፈር ዲዛይን_sefer design don't mind what you will wear at your monumental moments.

Contact phones:
0913687920
0703428627

Join our telegram group from here: https://t.me/+EdyCM4qnbkvX_nyF,

Address

Bole Arabsa . . Summit
Addis Ababa
24121982

Telephone

+251913687920

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when sefer design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share