02/12/2024
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ እያልን በተለያዩ ውብ ዲዛይኖች ያማሩ ጥበቦቻችንን በአዲስ መልክ በጥራት መስራት መጀመራችንን እየገለፅን መጭውን የገና በዐልን እንዲሁም የጥምቀት በዐልን ምክንያት በማድረግ በጥበቦቻችን ላይ እስከ 10% ቅናሽ ማድረጋችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን....
እርሶም ይህንን እድል ተጠቅመው ከፈለጉ በግል አሊያም ብግሩፕ የሚፈልጓቸውን ጥበቦች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ መርጠው ወይም ደሞ ስራ ቦታችን በአካል ተገኝተው ጎብኝተው ማዘዝ ይችላሉ.........
ለበለጠ መረጃ 0930113930 ይደውሉ.........
የቴላግራም ቻናላችን........
https://t.me/habeshaatibeb....