Kolfe Prosperity Party Inspection And Ethics Commission

Kolfe Prosperity Party Inspection And Ethics Commission Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Prosperity Party Inspection And Ethics Commission, Men's clothes shop, addis ababa, Addis Ababa.

28/08/2026
ኮልፌ የውጤት ማሳያ!በተደረገው ምዘና ከ11ዱም ክፍለ ከተማ  በ2ተኛ ደረጃ አጠናቆ የዋንጫና የሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
28/08/2026

ኮልፌ የውጤት ማሳያ!
በተደረገው ምዘና ከ11ዱም ክፍለ ከተማ በ2ተኛ ደረጃ አጠናቆ የዋንጫና የሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።

 #የድል ዜና !!ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልፅግና ኢንስፔክሽን ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ከአስራ አንዱ ክፍለ ከተማ የ2018 ዓ/ም የምዘና ውጤት ሁለተ...
28/08/2026

#የድል ዜና !!
ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልፅግና ኢንስፔክሽን ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ከአስራ አንዱ ክፍለ ከተማ የ2018 ዓ/ም የምዘና ውጤት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቋል እንኳን ደስ አለን!!

ነሀሴ 22/2018

24/08/2026
 #ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢንስፔክሽን ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት  የ2019 በጀት አመት እቅድ የጋራ  ውይይት ተደረገ!!ሃምሌ 13/2018 ዓ...
19/08/2026

#ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢንስፔክሽን ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት እቅድ የጋራ ውይይት ተደረገ!!

ሃምሌ 13/2018 ዓ/ም ኮ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢ/ስ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት

በብልፅግና ፓርቲ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ኢንስፔክሽን እና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት እቅድ የወረዳዎች ኮሚሸን አመራሮች፣ በተገኙበት በዛሬው እለት ውይይት አካሄደ።

የክፍለ ከተማው የኢ/ ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ም/ል ሀላፊ ወ/ሮ ሉባባ አደም እቅድ ያቀረቡ ሲሆን በእቅዱ መካተት ያለበት የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ማለትም የውስጠ ፓርቲ ዴሞክራሲን ማጎልበት ፣ በመተዳደሪያ ደንቡና በመመርያዎች ጠብቆ የአባላት መልሶ ማደራጀት ፣ የአባል ምልመላ ጥራትን ማረጋገጥ ፣ እንዲሁም ጠንካራ ተቋማት ከማጠናከር በበጀት አመቱ ዋና ዋና ተግባራት
መሆናቸው ውይይት አካሄዷል ።

በቀጣይም ቀሪ ተግባራት ርብርብ የሚሹ ጉዳዬች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ተብሏል።

ተስፋን እንትከል!  #ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልፅግና የኢንስፔክሽን እና ሥነ-ምግባር   ቅ/ጽ ቤት አመራሮች እና የወረዳው የኮሚሽኑ የህብረት ኮሚቴ አባላት ...
01/08/2026

ተስፋን እንትከል!
#ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልፅግና የኢንስፔክሽን እና ሥነ-ምግባር ቅ/ጽ ቤት አመራሮች እና የወረዳው የኮሚሽኑ የህብረት ኮሚቴ አባላት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አከናውነዋል ።
ሃምሌ 25/2018 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢ/ስ/ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

ክ/ከተማው የብልፅግና ኢንስፔክሽን እና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ሉባባ አደም በመርሀ ግብሩ ላይ እንደተናገሩት ችግኝ መትከል የአካባቢን ፅዱና ውበት ከመጠበቅ ባሻገር ንብረት መዛባትን ቀድሞ ለመከላከል፣ ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል በወረዳ 11 የችግኝ ተከላ በመገኘት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል።

በተጨማሪም ሁሉም አሻራውን በማሳረፍ ሀገራዊ ኃላፊነትን ሊወጣ እንደሚገባ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት ችግኝ ከመትከል ባለፈ መንከባከብ የሁላችንም የዕለት ተዕለት ተግባራችን ሊሆን ይገባል ብለዋል።

 #ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!የቀጣይ በጀት አመት የዝግጅት ምእራፍ  ትኩረት የሚሰጥበት ተግባር መሆኑ ተገለጸ!!ሀምሌ 22/2018 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢ/ስ/ ኮ/ቅ/...
29/07/2026

#ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ!!

የቀጣይ በጀት አመት የዝግጅት ምእራፍ ትኩረት የሚሰጥበት ተግባር መሆኑ ተገለጸ!!

ሀምሌ 22/2018 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የብልጽግና ኢ/ስ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የብልጽግና ኢንስፔክሽን እና ሥነ-ምግባር ቅ/ፅ/ቤት የቀጣይ በጀት አመት የዝግድት ምእራፍ የወረዳዎች ኮሚሸን አመራሮች፣ በተገኙበት ውይይት አካሄደ።

የክ/ከተማው የብልፅግና ኢንስፔክሽን ቅ/ጽ/ቤት ምክትል ሃላፊ የሆኑት ወ/ሮ ሉባባ አደም ‎አያይዘውም በበጀት አመቱ የተደረገው የተቋማችን የግምገማና ምዘና ተግባር ያለበት ወቅት በመሆኑ የኮሚሽኑ መዋቅር በማጠናከር መመሪያዎችንና አሰራሮችን በማክበርና በማሰከበር በኩል ከወትሮው ለየት ባለ አግባብ ተግቶ መስራት እንደሚገባውም አሳስበዋል።

በመጨረሻም በተቋሙ መሰራት ያለባቸው ቀሪ ተግባራት አቅጣጫ ሰጥተዋል!!

 #ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲበክፍለ ከተማና ወረዳዎች የ 2018 በጀት አመት  አፈጻጸም መነሻ ያደረገ የአመራር ግምገማ እና  ምዘና ተከናወነ።ሀምሌ 20 /2018 ዓ/ም የኮ/ቀ/ክፍ...
27/07/2026

#ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፖርቲ

በክፍለ ከተማና ወረዳዎች የ 2018 በጀት አመት አፈጻጸም መነሻ ያደረገ የአመራር ግምገማ እና ምዘና ተከናወነ።

ሀምሌ 20 /2018 ዓ/ም የኮ/ቀ/ክፍለ ከተማ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ት

በኮ/ቀ/ክፍለ ከተማ የብልጽግና ኢንስፔክሽን ቅ/ጽ/ቤት የግምገማ እና ምዘናው በተግባር አፈጻጸም ሒደት የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶች የተለዩበት የተግባር ስምሪትና ስኬታማነትን መሰረት ያደረገ ለተቋም ግንባታ እሴት የሚጨምር እንደሆነ ተገልጿል።

ኮሚሽኑ የተሰጠውን ተልዕኮ ከመወጣት አንጻር ከክ/ከተማ እስከ ወረዳ እንዲሁም የብልጽግና ህብረት መዋቅር ድረስ ባለው የሥራ ክንውን በአመቱ እመርታ የተመዘገበበት እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ለሥኬቶቹ መመዝገብ ምስጢሩ ከባለድርሻ አካላትና አባላት ጋር በትብብርና በቅንጂት መሰራቱ አስቻይ ሁኔታ የፈጠረ መሆኑ በመድረኩ በስፋት ተገልጿል።

በሁሉም ወረዳ በአመት የስራ አፈፃፀም መነሻ በማድረግ ከአመራር ጀምሮ እሰከ ህብረት ድረሰ የሂስና ግለሂስ እንደተደረገ ክ/ከተማው ገልጿል ።

24/07/2026

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Prosperity Party Inspection And Ethics Commission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share