Fashtex fashion design school and consultancy

Fashtex fashion design school and consultancy Leather and textile cloth design school

04/08/2026

ለምን የአንድ ሙያ ባለቤት አይሆኑም?
በአሁኑ ጌዜ በሀገራችን እንዲሁም በአለምአቀፍ ደረጃ ተመራጭ የሙያ ዘርፎች እስቲ ልጠቁማቹ።

የነዚህ ተፈላጊ ሙያ ዘርፎች ባለቤት ለመሆን ወደ ፋሽቴክስ ብቅ ይበሉ ቡቁ ባለሙያ እናደርግታለን።በአጭር ጊዜ ስራ ፈጣሪ እና የተፈለጊ ሙያ ባለሙያ ይሁኑ።

የምንሰጣቸው የስልጠና አይነቶች

ፋሽን ዲዛይን(የተለያዩ የአልባሳት ዲዛይን ስልጠና

ቆዳ ( የሴቶችና ወንዶች ቦርሳውች ዲዛይን ቆረጣ ስፌት÷ዋሌት፥ቀበቶ ፥ ጓንትና የተለያዩ የቆዳ አልባሳት ዲዛይን)

ጥልፍ(የሐበሻ ጥልፍ ስልጠና

እንዱሁም የስፌትማሽን ሜንቴናንስና ተከላ ስልጠና እንሰጣለን

የስልጠናው አሰጣጥ ፕሮግራሙ

¤የ1ወር ከሰኞ _አርብሙሉ ቀን
¤ የ2ወር ከሰኞ_ሐሙስ ግማሽ ቀን
¤ የ3ወር በሳምንት 3ቀናት ግማሽ ቀን
¤ የ6ወር በሳምንት 3ቀናት ግማሽ ቀን
¤ የአንድ አመት 3ቀናት ግማሽ ቀን
በተጨማሪ
የማታና የቅዳሜና እሁድ class አለን
¤ personal class

በተጨማሪም ፋሽቴክስ ስልጠና ሲወስዱ100% የስራ እድል እናመቻችሎታለን።

እዉቅናዉስ ብለዉ ጥያቄ ካነሱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ እውቅና አለዉ።

አድራሻችን መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 6ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605/606/607 ያገኙናል።
በተጨማሪም በስልክ ቁጥር 0976769913 ሀሎ ይበሉ።
ፋሽቴክስ የፋሽን ስልጠና ት/ቤት
゚viralシ #ፋሽንዲዛይን #ይማሩ

29/06/2026

ለምን በዚህ ክረምት ልጆቻቹ የአንድ ሙያ ባለቤት አይሆኑም?
በአሁኑ ጌዜ በሀገራችን እንዲሁም በአለምአቀፍ ደረጃ ተመራጭ የሙያ ዘርፎች እስቲ ልጠቁማቹ።

የነዚህ ተፈላጊ ሙያ ዘርፎች ባለቤት ለመሆን ወደ ፋሽቴክስ ብቅ ይበሉ ቡቁ ባለሙያ እናደርግታለን።በአጭር ጊዜ ስራ ፈጣሪ እና የተፈለጊ ሙያ ባለሙያ ይሁኑ።

የምንሰጣቸው የስልጠና አይነቶች

ፋሽን ዲዛይን(የተለያዩ የአልባሳት ዲዛይን ስልጠና

ስእል
ልኬት እወሳሰድ
ድሬፒንግ
Illustration
Machine handling
የስልጠናው አሰጣጥ ፕሮግራሙ

¤ የ2ወር ጧት ከሰኞ_ዓርቡ ግማሽ ቀን
@ከሰዓት ከሰኞ_ዓርቡ ግማሽ ቀን

በተጨማሪ
የማታና የቅዳሜና እሁድ አለን
እዉቅናዉስ ብለዉ ጥያቄ ካነሱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ እውቅና አለዉ።

አድራሻችን መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 6ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605/606/607 ያገኙናል።
በተጨማሪም በስልክ ቁጥር 0976769913 ሀሎ ይበሉ።
ፋሽቴክስ የፋሽን ስልጠና ት/ቤት

02/06/2026
ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH DEVELOPMENT AND INTER-CHURCH AID COMMISSION and Fashtex trading በመተባበር ለ3 ተከታታይ  ወራት ያሰለጠናቸዉ ተ...
30/05/2026

ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH DEVELOPMENT AND INTER-CHURCH AID COMMISSION and Fashtex trading በመተባበር ለ3 ተከታታይ ወራት ያሰለጠናቸዉ ተማሪዎች በዛሬ 22/9/2018 አሰመርቀናል።

Address

Megenagna
Addis Ababa
1000

Telephone

+251976769913

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fashtex fashion design school and consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fashtex fashion design school and consultancy:

Shortcuts

Share