Oromiyaa biyya ko

Oromiyaa biyya ko Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oromiyaa biyya ko, Baby & children's clothing store, Buraayyuu, Addis Ababa.

14/02/2024
የሰላም ሚኒስትሩ አት ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️
12/12/2023

የሰላም ሚኒስትሩ አት ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️

ህዝብን ለማገልገል የተሰጠን ስልጣን ተገን በማድረግ  የህዝብን ሰላም መበጥበጥ አይቻልም!  ውሳኔው ትክክለኛ ነው!
12/12/2023

ህዝብን ለማገልገል የተሰጠን ስልጣን ተገን በማድረግ የህዝብን ሰላም መበጥበጥ አይቻልም! ውሳኔው ትክክለኛ ነው!

የሰላም ሚኒስቴር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️
12/12/2023

የሰላም ሚኒስቴር ዴታ አቶ ታዬ ደንደአ ከጽንፈኞች ጋር ባላቸው ከፍተኛ ቁርኝት ከሃላፊነታቸው ተነሱ‼️

አይደለም የሀገር የቤቱን ሰላም ማስጠበቅ የማይችል ሰካራም!?
12/12/2023

አይደለም የሀገር የቤቱን ሰላም ማስጠበቅ የማይችል ሰካራም!?

የመንግስትን ስልጣን ህዝብን በሀቀኝነት ለማገልገል እንጂ ከፅንፈኞች ጋር ተባብሮ የህዝብን ሰላም ለመንሳት አይደለም!
12/12/2023

የመንግስትን ስልጣን ህዝብን በሀቀኝነት ለማገልገል እንጂ ከፅንፈኞች ጋር ተባብሮ የህዝብን ሰላም ለመንሳት አይደለም!

በየመንደሩ የጋፈውን አንቡላ ሚዲያ ላይ የሚተፋ ሰካራም!?
12/12/2023

በየመንደሩ የጋፈውን አንቡላ ሚዲያ ላይ የሚተፋ ሰካራም!?

ጥያቄ ለአቶ ታዬ...መንግስት እንደ እርሶ የታገሰዉ ማንን ነዉ?
12/12/2023

ጥያቄ ለአቶ ታዬ...መንግስት እንደ እርሶ የታገሰዉ ማንን ነዉ?

አታስቁን እንደ ነፍሶት የሚሳሱለት ስልጣን ሲነጠቅ ነዉ ስለህዝቦ ማሰብ የጀመሩት?
12/12/2023

አታስቁን እንደ ነፍሶት የሚሳሱለት ስልጣን ሲነጠቅ ነዉ ስለህዝቦ ማሰብ የጀመሩት?

መንግስት ተደጋጋሚ  #ለሠላም እጁን ቢዘረጋም አሻፈረኝ ብሎ በህዝብ ላይ ጉዳት ሲያደርስ የቆየው የሽብር ቡድን በቁጥጥር እየዋለ እና የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት ነው።ከመከላከያ ሰራዊት ...
12/12/2023

መንግስት ተደጋጋሚ #ለሠላም እጁን ቢዘረጋም አሻፈረኝ ብሎ በህዝብ ላይ ጉዳት ሲያደርስ የቆየው የሽብር ቡድን በቁጥጥር እየዋለ እና የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት ነው።

ከመከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ እንደሚያስረዳው ቡድኑ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ ከፍተኛ ኪሣራ እያስተናገደ ስለመሆኑ ተነገሯል።

አብዛኛው የቡድኑ ታጣቂ በሰላም እጁን ለሰራዊቱ እየሰጠ ሲሆን አሻፈረኝ ባሉት የታጣቂው አባላት ላይ በተወሰደ እርምጃም ብዙዎች #ሙት እና #ቁስለኛ ሆነዋል።

Address

Buraayyuu
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromiyaa biyya ko posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share