Yost Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yost, Addis ketema, Addis Ababa.

በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነትና ክትትል በሀገር ወዳድ ልበ-ቀና ባለሃብቶች ድጋፍ የተጀመረው የገበታ ለሀገር ንቅናቄ  አካል የሆነው የወንጪ ሀይቅ ኤኮ ቱሪ...
13/01/2024

በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነትና ክትትል በሀገር ወዳድ ልበ-ቀና ባለሃብቶች ድጋፍ የተጀመረው የገበታ ለሀገር ንቅናቄ አካል የሆነው የወንጪ ሀይቅ ኤኮ ቱሪዝም መንደር ዛሬ በመመረቁ እንኳን ደስ አለን!

ያሉንን ሃብቶች በማየት አዕምሮ እና እጅን አቀናጅቶ በማልማት ከገበታ ለሸገር ጀምሮ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ከለውጡ በኃላ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ለሃገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንደዚሁም የሃገር ገፅታ ግንባታ ትልቅ አስተዋፅዖ ያላቸው የቱሪስት መዳረሻ እየሆኑ ነው።
ይህ የወንጪ ሀይቅ ኤኮ ቱሪዝም መንደር እውን እንዲሆን ያስቻሉት ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን፣ በፕሮጀክቱ ላይ የተሳተፉ፣ አስተዋፅዖ ያደረጉ ባለሃብቶቻችንን እና ያስተባበሩ አካላት ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።

Address

Addis Ketema
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yost posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share