05/06/2026
በዎላይታ ዞን ኦፋ ምርጫ ክልል ከዚህ ብላቴና ዉጪ አንድም ገለልተኛ ምርጫ አስፈፃሚ አልነበረም።
ከምርጫ ክልሉ ኃላፊዎች በረከት አየለ እና መቅደስ ሞላ ይመቻችሁ ብቻ ለምርጫ አስፈፃሚነት መስፈርቶች አልነበሩም እንዴ?
9ኛ ክፍል ተማሪ በዝምድና አስገብተው የቦርዱን ማህተም ይዞ አታጭበረብሩም በማለት ከምርጫ ጣቢያው ሲሮጥ ፖሊስ በኃይል ደርሶ አስመልሶታል።
የሆነ ሆነው ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርግ ባሉት እንጂ ለሎች በገንዘብ ሂሊናቸዉን ሽጠዉ የሰሩትን በቦታው ሆኖ ብቃወም ማንም አያሰገድደዉም ጀግናም ይባል ነበረ በስተመጨረሻ በዝምድናና ሽምግልና ጠቡ የለዘበበት ሁኔታ ነዉ ያለው.... ቦርዱ መረጃዎችን እንድያጣራ ትግላችን ይቀጥላል።