Habesha kemis

12/03/2026
12/03/2026

ሚስቱ የፈላ ዘይት የደፋችበት ወንድ ላይ ብዙ ሴቶች እሰይ ሲሉ አየሁ። ጭራሽ "አሲድ አይሻልም ነበር? እንዴት ቢያቃጥላት ነው" ሁሉ ያለች ሙትቻ አስተያየት ሰጪ ነበረች። እንግዲህ የሴቶችን ጥቃትም የተቀበሉ እንደሆኑ ነው የተረዳሁት። የሴቶችን ጥቃት ስናወግዝ ኖረን፣ የወንድ ጥቃት ጊዜ ዝም እንድንል የሚጠበቀው ማጣጣት ነው እንዴ የተያዘው? እንግዲያውስ ሴት ልጅም ጥቃት ሲደርስባት የራሷ ጉዳይ? እንዴት ብታቃጥለው ነው? ጾታዊ ጥቃት ጾታዊ ጥቃት ነው። ወንዶች ላይ ጥቃት ሲደርስ ሴቶች እሰይ ብትሉ፣ ለሚደርስባችሁ እንደመስማማት ነው።
ፍትህ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት ለሚደርስባቸው ሁሉ!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
ABDULKADIR

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha kemis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha kemis:

Shortcuts

Share