18/02/2025
'እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤
በሥጋ የተገለጠ፥
በመንፈስ የጸደቀ፥
ለመላእክት የታየ፥
በአሕዛብ የተሰበከ፥
በዓለም የታመነ፥
በክብር ያረገ።
1 ወደ ጢሞቴዎስ 3:16
ነገ በሚኖረን ድንቅ የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ጊዜ በአካል ተገኝተው እንዲካፈሉ በክብር እንጋብዛለን።
Don't miss tomorrow!