Siffan

Siffan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Siffan, Baby & children's clothing store, Addis Ababa.

ውብ ፅዱ አዲስአበባ
20/12/2025

ውብ ፅዱ አዲስአበባ



 !!
05/07/2025

!!

02/07/2025

ትምህርት ማለት ዕውቀትንም ሆነ ሙያን የማስተማርና የመማር ሂደት ነው።

ትምህርት ቤት አእምሯዊ፣ ስሜታዊና መንፈሳዊ ጥንካሬህ በጣም የሚፈተንበት ቦታ ነው። የሚያጋጥምህን ውጥረት ተቋቁመህ ትምህርትህን በአግባቡ ለመከታተል ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮችን መቋቋም እንደሚያስፈልግ ይታወቃል፡፡

ትምህርት ቤቶች ግብዓትና አቅርቦትን በአግባቡ ጥቅም ላይ በማዋል፣ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያደርጓቸው ጥረቶችና መሻሻሎች በየጊዜው ይገመገማሉ፡፡ በወጣላቸው መመሪያ መሰረት የግልም ሆነ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን ማካሄድ ይጠበቅባቸዋል ።

ትምህርት ቤቶች ቋሚ የህዝብ ሀብት ናቸው። መምህራን እና የህብረተሰቡ ተሳትፎ ለትምህርት እድገትም ሆነ ጥራት የጀርባ አጥንት ናቸው በመሆኑም በተቀመጠላቸው መስፈርት መሰረት ማገልገል አስፈላጊ ይሆናል::

በመትከል_ማንሰራራት!የሚተክሉ_እጆች፣የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች!
29/06/2025

በመትከል_ማንሰራራት!

የሚተክሉ_እጆች፣የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች!






14/06/2025
22/05/2025



20/05/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siffan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share