Ya bni adem

Ya bni adem መሆን

10/03/2022
12/12/2021
02/12/2021

መሆን

20/04/2021

አንድ ቀን ነቢዩ ( ሰ ዐ ወ ) ወደ አንድ የአትክልት እርሻ ለጉብኝት ተጋብዘው ሄዱ። አንድ በአትክልት ቦታ ውስጥ ያለ ግመል ነቢዩ ( ሰ ዐ ወ ) ሲያይ በአይኖቹ እንባ አጅቦ ማልቀስ እና መጭውን ጀመረ። የአላህ መልክተኛ ( ሰ ዐ ወ ) ይህ ድርጊቱን ሲያዩ ወደ ግመሉ አመሩ። ልክ እሱ ጋር ሲደርሱ አንገቱን መታመታ አደረጉት። ግመሉ እነሱ ሲቀርቡት ማልቀሱን ሙሉ በሙሉ አቆመ። ነብዩ ( ሰ ዐ ወ ) ወደ አትክልት እርሻ ባለቤት ዞረው እንዲህ ሲል ጠየቁት :"ይህ ግመል አንድ ቀንም ሰይጭነኝ መግቦኝ አያውቅም፣ ከዚህም አልፎ ያሰቃየኛል፣ ሳላ ጠፋ ይመታኛል ብሎ ለእኔ ነግሮኛል ? ሲሉ ጠየቁት 'ሰውየውም አዎ ሲል መለሰ' ነብዩ ( ሰ ዐ ወ ) ቀጥለው እዲህ አሉት ይህንን ግመል በአደራነት የሰጠህን አላህ አትፈራም?" ከዛም ቀን ጀመሮ ያግመል ነጻ ወጣ እድሜውን ሳይጫን ጨረሰ።( ሱነኑ አቡ ዳውድ)
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦«የጁምዓ ለሊት እና ቀኑን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፣በኔ ላይ አንድ ሰላት ያወረደ በርሱ ላይ አስር ሰላትን ያወርድለታል።»
አንብበህ ስትጨርስ ነብዩ ላይ ሰላዋት አውርድ!

Address

Ya Beni Adem
Butajira

Telephone

+251936835000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ya bni adem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share