Habib T Ye Ab

Habib T Ye Ab This page Harari ethnic culture, the beauty of the dress wedding dress costumes and special notice t

የሰው እጅ ላለማየት ብዬ ያለኝን ነገር ሁሉ አሟጥጬ ልጄን ለማትረፍ ታገልኩ ፣ አሁን ግን አቃቶኛልና ልጄን አትርፉልኝ ❗~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ልጄ ህፃን   ይ...
07/09/2021

የሰው እጅ ላለማየት ብዬ ያለኝን ነገር ሁሉ አሟጥጬ ልጄን ለማትረፍ ታገልኩ ፣ አሁን ግን አቃቶኛልና ልጄን አትርፉልኝ ❗
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ልጄ ህፃን ይባላል .....እድሜውም 12 ዓመት ልጅ ሲሆን ነዋሪነቱም ነው ። ከሁለት አመት በፊት አንገቱ አካባቢ እጢ መሰል እብጠት ወጥቶበት በማየቴ በተለያዩ ሆስፒታሎች በመውሰድ ህክምና ቢደረግለትም ፣ ሕመሙ እየተባባሰ በምጣቱ የሕክምና ባለሙያዎችን በማማከር አ,አ በሚገኘው ወደ #ሆስፒታል አመራሁ !

የምርመራውም ውጤት #ካንሰር መሆኑ ቢገለፅም ፣ የካሰሩን አይነት tipe ለማወቅ ደም እና እጢው የግድ ወደ ለምርመራ መላክ ስለነበረበት አንገቱ ላይ ከወጡት 3 እጢዎች መሀከል ለሳምፕል አንዱን እጢ ወጥቶ ከደሙ ጋር በማያያዝ ወደ ህንድ ሀገር ተላከ ፣

ውጤቱም :- የነጭ የደም ሕዋስ ካንሰር ወይም በሳይንሳዊ ስሙ Classic Hodgkin Lymphoma በመባል የሚታዎቅ ሕመም እንደሆነና ፣ ህክምናውም ለረጅም ግዜ የሚሰጥ መሆኑ ተነግሮኝ ለ6 ወር ያህል ለመድሀኒቶችና ፣ ለካንሰር ሕክምናው (Chemotherapy) በወር ሁለት ግዜ ከ20 - እስከ 25 ሺህ ብር በማውጣት ፣ ያለኝን አሟጥጬ ልጄን ለማትረፍ ብጥርም አልተሳካልኝም ።

እናም እንደ አንድ ወላጅ አባት ይህን ሮጦ እንኳን ያልጠገበው ልጄን ፣ እንዲሁም ለ2 አመት ያክል ትምህርቱን አቋርጦ በህምም ምክንያት የሚሰቃየውን ልጄን ለማትረፍ ስል ወገኖቼ ፊት ለመቆም ተገድጃለሁና ፣ ባላችሁ አቅም ከጎኔ በመሆን ልጄን ትታደጉልኝ ዘንድ # እማፀናለሁ !!

፣ በእናንተ ድጋፍ ልጄ ከህመሙ ተፈውሶ እንደ እኩዮቹ ሲቦርቅ ለማየት ያብቃኝ ፣ ያብቃን ❗




የባንክ አካውንት ቁጥር 👇
👉 (Minor) ዮሀንስ እዮብ ዘውዱ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር - 1000425647998


የወላጅ አባቱ አቶ
ስልክ ቁጥር 👇👇👇
👉 0937724127
ወላጅ እናቱ ወ/ሮ
👉 0986340118 በነዚህ ስልኮች በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ❗

04/06/2021

Add Chat to your Website
Drive sales and provide support by adding Messenger to your website.

22/02/2020

አዳዲስ መረጃዎች፣የተለያዩ ዜናዎች፣ወቅታዊ ትምህርት ሰጪ ፅሑፎች እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ አልያም በቴሌግራሞ ብለው ይፃፉ
its social Mass Media!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ardalemedia
https://t.me/Ardalemedia
https://t.me/Ardalemedia

08/02/2020

This page Harari ethnic culture, the beauty of the dress wedding dress costumes and special notice t

02/06/2019
24/09/2018


ሀረሪ ታሪኽ ዚቄቀልነሰአ ኢማም አሕመድ፡ ዲል ወንበራ፡ ኒሊመ አሚር አብዱላሒ አዞቤሔር 4 አመትቤ ቸፍ ዘላዩቤ ዚትቢታተኑ ሙጋዳቹ ኒቂቅላና፡፡ ዳይቤ መድለጉ ባባችዚኘሌ ሐደግነመ ረሰኔው(አኻም ዳይቤ ዪደልጊዛል አፎቻታ አዞም ተስ ዛዬዩሰአ) አኸ ዛል ጂል ሙጋድቤ ዩትዌጠናዛል መሐለቅ ዪፋጭባሌ አልታን ሱም አልታ አኸታኝ ኒራዛነኩት ዚቼኸላው መዳመስሌ(ረኢስ የውረድ ዪልዛላች)
ባድ ሐውከርቤ ኢሳልቲ ሐቅዜ ዪትማረስዛል ዪቤ ነተቱ ዚገኜው ሑኩማው ኢጊር መስበርሌ ዪሰካሉ ነዲም ጌይ ኡሱ(ጌይ ኡሱኽ) ታሪኽዞቤም መኽዳ አደዞ ሐሊት(ዪዱናሜል ቢላይ) አሚራ ተዲን ቢንት ማያ፡ አሚር ሐቀዲን(ሜገልታኝ ጊርሌ ካፊርሌ ሚሪ ኢስጡቤኽ ባይቲቤ አፄ ሐይለመለኮትቤ ሐርቢ ዜገላ ፡ አሚር መሐመድ(አሚር አብድላሒ አውዚዩ ሖጂም "አቤው ሒባበሎመ ሰሪ ቆጥ አሴቀሎመ ኪላነ ወልዳችዚኛው ጌይ ኡሱ ዚኸደአቤዎ ታሪኽ ነወርሳነ)ሒያች ጀምሚእ ኡመትዚዩ ዚኸደኤዩመ ዘትጌደሌዩ ዋ ዚገደሌዩንተዩ፡፡ ሖጂም መኽዳ ደምዚኘቤ ሐልመ ጌስሲ ሙራድ የውረድ ኒልቤ ሐልነ፡፡(መውረድዞቤ አን ተአብ ኤልበኙም 13 አመት አትሒዳደሩ ዯቀዯሖል) ላኪ አኻ ወቅቲዞንታ!! ሚንተ? ጌይ ኡሱ ዘነቴው ገንጎራ ኪል ገደላን ገደልኹ ኪላያ ወር ያሻል፡፡!!?
ሲያሳ ዘዩቅ ተሳመተመ ደንቦብ ያሻል!!ባድ አኩሰ ናብ ተሳመተመ ሸዲድ ያስላል፡፡አኩሳች!!
አሐድ ኸይሪ ባይ ዲላገ ዘልደለጋ ኡመትዞባሕ ዪትራአዛል አሸዴቤ ጫት ዚነሰአሰአሙጢ ዪትራዛል ታዪና ዲላገቤ ዚሳደዳ፡ጋር ኢስጡቤኽ ዛዯ፡ኡሱ ቀላው ዴነቴንተ ዛያ፡ጢንጣንቤ ዚትላሐደ፡ አረብ ባድ ኢንዶች ደላልዋ ኸምሪ አሴም፡ ዚተዩ ዘለመዱመ ጫትዋ ሲጋራ ፈኽረዳች ፡ሊቂሕቤ ዚትዋለዳች ኡመትዞ ዚበከቤዩመ ኡመትዞው ዛልባ ጪንቂቤ መሴተር ዘልፈረኩቤ ዛልቤ ዪናቅሲዛላች ደሜው የፈልሖሖል፡፡
#ሱልጠ ለፉም አልታ ኢፈርካኽቤ ያስሊቦዛል
ሲያሰው ዚለመደመ ኡመትዞው ዪነፊሌ ዪፈርኪዛል ቢላይ ወርቤ ዪነሐፊዛል የትኺሹቤል(ዪ ዞኽ ሜገል መድለግ ዪፈርኩዛሉነቱ ባድ ዛልቲበ ሐውከርቤ ዩጩመ ዩሩና አዞሰአ አን ሜገል ጠባ ኢስጠኽ)
ኪት አቦች ዚታ ጀዋብ ዩሽ ዪው¥
1-ኦሕዴድ #ድርጅት ኢንታ ሀብሊ #ሊግ ኢንተ ሚሌ ሚንተ ፈርቂዚዩ?
2-majority Role minority right ዪልዛል መገስ ሐከመቤ(constitution )ላይቤ ሐል አሲመዚኘቤ ኢሾትዋል ሞሸሌ ዪትጌበቲቤ ሐል አሲመቤ ዪትፈረኪነል?world minority rights ሚን ዪላል ማን ቀረኤው?
3-ሀረሪ አለምባሕ ረንጃችዞ አይዴቤ ተነሰአ ታሪኽዞኽ ሚን ኢንታ? ማእናዘዞኽ ሚን ኢንታ?
4- ሀረሪ አሲመ ቱኹንኩት ዘትፌረኬ 7 ኑቅጣች ሐሉ ሚናች ኢንተዩ?
5-ኢትዮጵያሌ አላይ አሲማችቤ ሑሉፍ ደውሪዜ ሚን ኢንተ?
ዪሌ ጀዋብ መስጠ ዚፈረከ ሲያሰ ወር ዩሽ(ሱልጠየሰል አላኹም) መገንተ ተገን

if you agree please share share comment like
13/09/2018

if you agree please share share comment like

#የቦርዲ #ጌይ #ሀረሪ #ዋሊያች #ጀምሚሌ( #ፈናን #መንሱር #ሙንሺው #ዪደብሉቤል)
ሀረሪ ዋሊያች ጀምሚ አሰላሙአሌይኩም አነልኩት ቂያስኾም አልታ፡፡ሰበብዞም ኢትዮጵያ ሒልቂቤ 1990 ቤሔር ታሾዛኹ ፈቀራች ኢስሑሉ ደድ፣ኢስሑሉ ባድ ደድ ዛልባ ኪልመሰሌና ተጤነብና ፈቀርኾቤም በክና ሱሚ ሰችና ሩሕዚኛው ቀለቤ ገኝና(በኺል ዘማንቤ)!!ሆጂ ላኪን አሐድ ሺ ቦአሌና ፈራቱማ ረቀ መሐለቅ ቱዲዛኹ ዋሊያች ዚኻንኹነትዋ ማነትኾሌ ኡመትኾሌ ዘቲትሐጩ ዲነ አትቄድሚያች ዚተኹነቱ፡፡
ጌይ ጁላይ ፎርሌዋ ኢስበልበላት ወቅታች ዚዲጅኹሳ "ባዴ ሀረር፣ሀረሪ ነቴ ሚናሚን" መቅማጠርኾ ሑሉ መሰሌነማ መሐለቅዚኛው አጭነማ ፈቀርኾው ተጤነብና፡፡ፈቀር ዲልሒ ዚታነቱ ደገግነማ ቁርአንቤ ሑሉፍ ተጤነብኔው፡፡ኦርቲዋ ማልቱ ዳገን አሽኔው፡፡ሆጂ ላኪን ኡመትኾ ተአብቤ ኢሳል፣ለቀብኾ ሐንጉለዞው ዪቀብጢዛል ደማነዞ ዪትኸደዛል ሑሪየዞ ዪትማረስዛል፡፡አሐድ ባድ ፈቀር ሀረሪ አዜብዋ ኡመትዞዛት ሐማሳው የነሕቂሌ ዪፈርኪዛል ፈቀር ሞጫ አሞሴኹ!!አላይ ቀቢላ አያምቤ መንታዋ ሰአ ሳአቤ ቀቢለዞው ዪፋልሲዛል አዜብዞው የነሕቂዛል ፈቀር ዛሸሳአ አኻኻች ሰላም ሺርቲቤዞኽ መትፌቀሩ ፈርኹማ ከርሲኆው ቲመልዛኹ ከስተን ባኹ ፈራቱያች‹‹ አንኩተቤ ጌይ ኡመት ሰምቲዞዋ ፈረትዞ አሐድ ሰበብዋ ባጢል ዚጋል አሸኹዛኻች አኻኻች ጌይ ሀረሪ ዋሊያች ኢነ ተኹ፡፡
ሖጂ ሙሉ ጌይ አዜብ አኻኻችቤ ከፍ ባየየውማ መንሱር ዛጥ ፈቀር ሙጢ ሲልኪዞቤ ለሐደማ አላያችኆዛት ፈቀር ዲልሒንታ ሐራም ኢንታ ባየማ ሐል፡፡ሀረሪዋ ኦሮሞዛጥ አሐድነቱዞኽ መትፌቀር ዘልፈረኹ ዋሊያቾው አላሑ ጀዛኾው አዛብቤ የንቢርኹ ኡመትኾው ኸደኹማ ሰም ዛኾው አዜብዞው ሐማሳ ዚቀበርኻቾው ጀዛኾሌ ደጃል የሼልመኹ፡፡ መገንታ ተገን፡፡

08/06/2018

The fact that what we believe about marriage - that it should be between a man and a woman - and that we're pro-life, somehow that becomes radical? Why is that? It's because our culture has changed. But the truth is, culture may change, people change, but the Word of God never changes, and that's what we rest our belief system on. for this the Hararians SHEWAL EID the Good example of event!!
this year is 5th years university of Ardale Face of Harari in the event of Shewal Eid celebrate and promote our culture to make in the UNESCO

23/07/2017

Address

Harar
3200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habib T Ye Ab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habib T Ye Ab:

Share