Sosena love

Sosena love Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sosena love, Women's clothes shop, Harar.

02/04/2026
02/04/2026

የመጋቢት 24 አንፀባራቂ ድል ለኢትዮጵያ ብልፅግና መሰረት ነው!!

#መጋቢት24

02/04/2026
02/04/2026

አዲስ ታሪክ፣ አዲስ አሻራ ሀገር በቀሉ ብልፅግና የኢትዮጵያ የድል ጎዳና!

በመጪው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ፣ የትናንቱን የውድቀት ፖለቲካ ወደ ኋላ ትተን፣ ለኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ እየጻፈ ካለው ብልፅግና ጋር እንጓዝ። ዛሬ በምናኖረው አሻራ ለነገው ትውልድ ኩሩ ሀገር እናስረክባለን።

እኛ የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በተግባር የምትገነባ እንጂ በወሬ የምትቆም አይደለችም፤ በመሆኑም ምርጫችንም ሆነ ድጋፋችን ለሀገር በቀሉና ለባለራዕዩ ብልፅግና ፓርቲ ይሁን።

!

02/04/2026

የለውጥ ጮራ ፈንጣቂ አንጸባራቂው ድል፤ መጋቢት 24 የብልጽግና አዋጅ፤ የነገዋ የኢትዮጵያ ብሩህ ደጅ!

መጋቢት 24 ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በምስል

02/04/2026

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sosena love posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share