Melaku Abraham

Melaku Abraham bio ለጊዜ ባዶ ይሁን

28/08/2026


ጃጁራ ጊምብቹ

27/08/2026

ሆሳዕናዎች

በቀሉ በቀሉ ቀንሽ ደረሰ በቀሉ
27/08/2026

በቀሉ በቀሉ ቀንሽ ደረሰ በቀሉ

25/08/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mitiku Sh*taw, Gashaw Alemu, ቴዎድሮስ ተረፈ, Yerkisho Anmut Ayele, Ebrhim Adem, Odaa Post, Rich Gold, Ibnu Faris, Eth Elshawariya, Gezehang Lombebo, Abbaa Beenyaa Oromia, Mohammed Tikuye, Surafel Yimer, Bereket Abebe, Meharu Genet, Mekonen Chaklu, Mule Manche, Getachew Seboka, Girma Abiso, Temam Abdu Mohammed, Abu Hamiza Wabu Haji, Eliyas Betere Rehobot, Wado Amano, Musse Tela, Furchi Dawit, Admau Era, Tiifuu Yandoo, Dapore Dasala, Ayanda Lwazy, Antealem Kassa, ታጠቅ ነኝ ጥቁር ሰዉ, Dereje Mehary, Tekeste Girema, Aliey Dawud Damtewu, Saron Tade, Dereje Shiferaw Dere, Seyfe Sebenga, Hayatu Hundita, Abushe Abera, Abdiin Jira, Baaruu Malkaamuu Nagasaa, Desalegn Dalga, Eshetu Mekonnen, Wubishet Nigusee, Mulushewa Mengistu, Tensu Mekonen, Zinabu Adane, Abraham Kebede, Tegegne Wondim, Terefe Shemako

25/08/2026

#ማቲ #ናቲ
😂😂

ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎትየ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት...
25/08/2026

ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም

25/08/2026

Qaaqo

23/08/2026

for others

23/08/2026

ምን የሚሉት ነገር ነው?😂
የሰውየው ነገርስ?

በኢትዮጵያ በሴቶች 1ኛ ውጤት (583/600) ያመጣችው የአገው ምድር ጀግኒት 🔥የአገው ምድር ጀግናዋ ህዳሴ ዘመኑ 583/600 በማስመዝገብ እንደ ሀገር ከሴቶች ቀዳሚ ሆናለችዶች ኤችዲ
23/08/2026

በኢትዮጵያ በሴቶች 1ኛ ውጤት (583/600) ያመጣችው የአገው ምድር ጀግኒት 🔥

የአገው ምድር ጀግናዋ ህዳሴ ዘመኑ 583/600 በማስመዝገብ እንደ ሀገር ከሴቶች ቀዳሚ ሆናለች

ዶች ኤችዲ

Address

Hossana
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melaku Abraham posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share