Ethiopian

Ethiopian “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።”
— ኤፌሶን 5፥20

Permanently closed.
03/03/2026

11.8K likes, 344 comments. “ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ ”

23/02/2026

ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያንJesus Prophetic Spirit Church 👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና ...

20/03/2024

ጌታን እንዳገኝ በሒወቴ ተጽኖ የፈጠረልኝ አንድ አገልጋይ አለ ።የእግዚአብሔር ባሪያ አገ/ ታምሩ ይርጋለም።ለኔ ተጽኖ ፈጥሯል።

15/03/2024

“በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።”
— ኤርምያስ 1፥5

ትጉና ጸልዩ።
16/07/2022

ትጉና ጸልዩ።

16/07/2022
28/06/2022

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
— መዝሙር 27፥4

15/06/2022

“ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።”
— ኤፌሶን 5፥20

21/05/2022

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ።
² በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።

Address

Wolkite
ETHIOPIA

Telephone

+251911261077

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian:

Share