30/03/2023
ስልጣን ያልቀየረው ትህትና
****
ለትላልቅ ሚኒስቴሮች እና አለም አቀፍ ባለስልጣኖች ያለውን #አክብሮት ለተራው ህዝብም አይቀይርም። ለተቸገሩት ቀድሞ የሚደርስ የስልጣን ፕሮቶኮል የማያግደው በሄደበት ጎንበስ ብሎ ህፃናትን የሚያቅፍ፣አካል ጉዳተኞችን አለሁላችሁ ብሎ የሚረዳ፣ጧሪ የሌላቸውን አረጋዊያን በቤተመንግስት ጠርቶ አብሮአቸው በዓልን የሚያከብር ተወዳጁ መሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ።
በለፉት አምስት አመታት ለሀገርህ ኢትዮጵያ ስለሰራኸው ስራ እጅግ አርገን #እናመሰግናለን!