01/14/2023
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን ከጥበብ ሰው አበባየሁ ታደሰ ጋር።
ሙያ፣ልምድ እና የውጪ አገር ኑሮ።
ከቶታል አየር ጤና ፒያሳ በ3 ቁጥር አውቶቡስ
እስከ ስራ ቦታዬም በ3 ቁጥር አውቶቡስ ተጉዣለሁ። ተሸልሜበታለሁ።ለዛሬው ማንነቴ በህይወቴ የደገፉኝን በስራዬ ያዋጡ ሃሳብ የሰጡ ሁሉ ሰዎች ውጤት ነኝ።አባቴ #ታደሰኤጋ እናቴ #ጥሩነሽዘብሬ