Bontu wolde

Bontu wolde Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bontu wolde, Women's clothes shop, Addis Ababa.

23/05/2026
22/05/2026

ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፤ 10 ቀናት ብቻ ቀሩ!

​አራዳ ኮሙኒኬሽን ግንቦት 14/ 2018 ዓ.ም

ሀገራዊ የዴሞክራሲ ጉዞ ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግረው 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ሊከናወን 10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

​የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት የሉዓላዊነት መገለጫ በሆነው ድምፅዎ ሀገራዊ ውክልና እንዲሰጡ ጥሪ ያስተላልፉል።

ታሪካዊ አሻራዎን ያሳርፉ፤ በምርጫው ዕለት በየምርጫ ጣቢያዎ በመገኘት የዜግነት ኃላፊነትዎን ይወጡ።

ድምፅ መስጠት የነገዋን ኢትዮጵያ ህልውና የመወሰን ዋስትና በመሆኑ ምርጫው ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ እንዲሆን ሁላችንም ንቁ ተሳትፎ እናድርግ።

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት

https://linktr.ee/Arada_communication

21/05/2026
18/04/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bontu wolde posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share