Geetuu Warra Mooggoor

Geetuu Warra Mooggoor New cloth Fashion promote

14/01/2023
14/01/2023

ዛሬ የገድለ-ዲያብሎስ የዝና ታሪክ፣ የኃጢአትና የሞት ዜና መረጃ በበዛበት ዓለም ውስጥ እንገኛለን፡፡ ኃጢአት፤ ለዚህ ዘመን ሰው የመጀመሪያው ዕውቀትና የሥነ-ምግባሩ መግለጫ በመሆን፤ ጸሎት ጽድቅንና እውነትን የባርነት መንገድ አድርጎ እንዲያይ፤ የትውልዱ የውድቀት ጉዳይ ፈጻሚ የመሆን ዕጣ ድርሻውን ከዲያብሎስ ተምሯል፡፡
‹‹በጎ እያደረጋችሁ፣ የማያውቁትን ሞኞች ዝም ታሰኙ ዘንድ እንዲህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና፤ አርነት ወጥታችሁ እንደ እግዚአብሔር ባሪያዎች ሁኑ እንጂ ያ አርነት ለክፋት መሸፈኛ እንዲሆን አታድርጉ፡፡›› 1ጴጥ 2÷15-16
ክፉ መናፍስት፤ በሕይወታችንና በኑሯችን ውስጥ፤ ሥፍራና ቦታ አግኝተው፤ በውድቀት አዙሪት ውስጥ እንድንኖር ሊያደርጉ የቻሉበት አንዱና ዓብይ ምክንያት፤ ለአምላካችን የቅድስና አምልኮትና ለእግዚአብሔር ጸሎት ባለማድረሳችን ነው፡፡

ከዲያብሎስ መሠረታዊ ሥልት አንዱ፤ በዓለማዊው መድረኮች ላይ ለመንፈሳዊ ሕይወት ቦታ እንዳይሰጥ፤ በተለይም ጸሎት ወደ እግዚአብሔር እንዳይደርግ ማዘናጋት ነው፡፡
ጸሎት አለማድረግ ደግሞ፤ ከእግዚአብሔር የሚያለያየን ዋንኛ መንገድ ነው፡፡ ዛሬ በዚህ ጎዳና ላይ እኛም እየተጓዝንበት እንገኛለን፡፡ ከአምላክህ ጋር ከተለያየህ ደግሞ፤ የምታዳብረው ጠባይ፤ ክፋትን፣ ተንኮልን፣ ፌዘኝነትና ደንታ ቢስነትን ወዘተ… ነው፡፡

በዚህ መንገድ ከተጓዝን ደግሞ፤ ጸሎት የለም፡፡ ምናልባት የምንሰማውና የምናየው የአንድና የሁለት ደቂቃ የሕሊና ጸሎት የሚባለውን ነው፡፡ የሚገርመው ግን፤ ይህ የሕሊና ጸሎት ለማን እንደሆነ፣ ምን ተብሎ እንደተጸለየና ማን እንደሰማው አለመታወቁ ነው፡፡
እንደዚህ ዓይነቱ ጸሎት፤ ዘመናዊው ሰው ምንጊዜም አቅጣጫውን ሲለውጥ፣ እምነቱን ሲጥል፣ የማንነት ጉዳዩን ከመናቅም በላይ፤ አዲስ ነገርና የፈጠራ ሃሳብ መሞከሪያ ሲሆን፤ እራሱን እያዘናጋ በሕይወት ተምሳሌቱና ከጊዜው እይታ ጋር ሲወዳደር፤ ለየግል ፍላጎቱ ከሥራ ጋር ሲባዝንና ሲሯሯጥ፤ በመሐል ሃይማኖቱንና እምነቱን በመዘንጋት፤ ለከባድ መቅሰፍት እንዲጋለጥ የሚያደርግ ነው፡፡

ጸሎት፤ ከእውነተኛ አምልኮ ጋር የሚሄደው፤ ‹‹አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ›› ብሎ የሚጀምር ሲሆን ነው፡፡
ታዲያ ኃጢአት የኃፍረተ-ቢስነት፣ የአመፃ፣ የርኩሰትና የመቅሰፍት ቁጣ መግለጫ ሆኖ መቀመጡን መሰማት ብቻ ሳይሆን፤ በዓይናችን እያየነው፤ መንፈሳዊው ግብራችንና አመለካከታችን፤ ከክፉው ዓለም አመጸኞች የማይለይበት ሁኔታ ውስጥ መገኘቱ፤ ብዙ ጊዜ ይስተዋላል፡፡

መንፈሳዊው አርአያነት ትኩረት ያልተሰጠው እንዲሆን፤ በክርስቶስ ርሕራሔና ቸርነት በይቅርታ በጸና፤ በፍቅር የጋራ ልብስ፣ በሃይማኖት ጥንካሬ፣ በዕውቀት የወንጌል ቃል ይዞታ ላይ የእግዚአብሔር ኃይል እንዳይገለጥ፤ በውስጡ የተደበቀ አጀንዳ ካለው ዲያብሎስ ጋር የሚቀራረብ፤ ቀደም ብሎ በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊውም መንገድ፤ ለክፋትና ለጥፋት ከሴራ ጋር ተቀናጅቶ የሚሄድ ወገንና አገልጋይ፤ ጥቂት አይደለም፡፡
የቅድስና አርዓያነት አለመኖር፣ የእምነት ማጣት ችግር፣ የመንፈሳዊ ጸጋ፣ በረከትና ክብር መራቅ፣ የታሪክ ጥላቻና የንቀት ተግባር፣ በአገልጋዮች ዘንድ ቦታ ከያዘ፤ የቤተሰብ መፍረስና የወላጆች መዋረድ፣ የዜጎች መኮብለልና ስደት፣ የሰው ልጆች ሥቃይ፣ እንግልትና ሞት ካላስደነገጠን፤ አገልጋዮች፤ በክርስቲያኑ ወገናችን ፊት መቆማችን፤ ትርጉም አልባ ይሆናል፡፡

ተደናግሮ ማደናገር የዘመናችን ሙያዊ ዘዴ፣ እንጀራ፣ ደሞዝና ኑሮ ሆኖ፤ የውድቀት ማቆያና የብልጣብልጥ የአቋራጭ መንገድ፤ ዕውቀትና ማዕረግ ሆኖዋል፡፡

╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ከ መልአከ ኃይል ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ
27/04/2015 ዓ.ም
ከሕይወት ተራራ ላይ መንፈሳዊነት ይብለጥ!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯

06/06/2022

ሰላም ትላንት ቃል በገባሁት መሰረት ትእዛዙን በትክክል ለፈፀሙ 213 ሰዎች የሽልማት እጣ ዉስጥ ገብተዋል 3ኛዉ ዙር በዚህ በአዲሱ ገፄ አሁን ጀምሯል የጨዋታዉ ህግ ቀላል ነዉ...❤️
መጀመሪያ #ላይክ ማድረግ ቀጥሎ #ሼር በማድረግ ኮሜንት ላይ ብሎ በመፃፍ ብቻ ይሸለሙ

ማሳሰቢያ❗ ግሩፖች ላይ ሼር ማድረግ የመሸለም እድልን በእጥፍ ይጨምራል መልካም እድል❤🙏❤

19/10/2021

My Largest Man

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251913189918

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geetuu Warra Mooggoor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share