Chuchu - ቹቹ - hand made

Chuchu - ቹቹ - hand made chuchu - ቹቹ - handmade
የ ፌስቡክ ገፃችን አባል ስለሆኑ እናመሰግናለን።

ይህ የፌስቡክ ገጻችን የተለያዩ የእጅ ስራ ውጤቶችን የሚያገኙበት ሲሆን
ከህጻናት ጀምሮ በተለያየ የእድሜ ክልል ለሚገኙ ሰዎች የሚሆኑ ኣልባሳቶችን ማግኘት ይችላሉ።

� ለህጻናት የሚሆኑ የተለያዩ ዲዛይን አና ከለር ያላችው፡

* እስካርቭ እና ኮፍያዎች
* ቀሚሶች
* ቱታዎች
* ኮፍያ እና ካልሲዎች
* ኮት እና ሱሪዎች
* የዳይፕር መሸፈኛ እና ኮፍያዎች

� ኣልባሳቶቹን ለተለያዩ ሁኔታዎቸ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ፦

* ለኣራስ ጥየቃ
* ለክርስትና
* ለልደት
* ለፎቶግራፍ ማስታወሻዎች
* በተጨማሪም ለተለያዩ በኣላት እና ወቅታዊ ሁኔታዎች የሚሆኑ

ኣልባሳቶችን እንሰራለን።

� ለኣዋቂ የሚሆኑ የተለያዩ ዲዛይን እና ከለር ያላቸው፡

* እስካርቭ እና ኮፍያዎች
* እቤት ውስጥ የሚደረጉ ካልሲዎች
* የፊት መሸፈኛ ማስኮች
* የእጅ ቦርሳዎች

ይደውሉልን መልእክት ይላኩልን የሚፈልጉትን ኣይነት ኣልባሳት ይዘዙን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር � 0923928104 ያነጋግሩን።

Handmade Scarf and hatBoth for female & maleDm for order        እድራሻ- አዲስ  አበባ / አያት  መሪFree Delivery - መገናኛ, አያት እና ፍየል...
20/06/2025

Handmade Scarf and hat
Both for female & male
Dm for order

እድራሻ- አዲስ አበባ / አያት መሪ
Free Delivery - መገናኛ, አያት እና ፍየል ቤት

Handmade Scarf and hatBoth for female & maleScarf &hat-1000 birrScarf only-500 birrHat only -500 birrDm for order       ...
18/06/2025

Handmade Scarf and hat
Both for female & male
Scarf &hat-1000 birr
Scarf only-500 birr
Hat only -500 birr
Dm for order

እድራሻ- አዲስ አበባ / አያት መሪ
Free Delivery - መገናኛ, አያት እና ፍየል ቤት

ለገና በዓል የሚሆኑ በእጅ የሚሰሩ የህፃናት አልባሳት (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።  ለማዘዝ በዉስጥ መልዕክት ያናግሩንየቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉht...
06/12/2024

ለገና በዓል የሚሆኑ በእጅ የሚሰሩ የህፃናት አልባሳት (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።

ለማዘዝ በዉስጥ መልዕክት ያናግሩን
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉ
https://t.me/Chuchu_hand_made
አድራሻ - አያት መሪ

Handmade Scarf and hatFor any age group Scarf &hat-800 birrScarf only-400 birrHat only -400 birr    Dm for order        ...
01/07/2024

Handmade Scarf and hat
For any age group
Scarf &hat-800 birr
Scarf only-400 birr
Hat only -400 birr
Dm for order
Or
Call 📱 0911166749
እድራሻ- አዲስ አበባ / አያት መሪ

በእጅ የሚሰሩ የህፃናት ቀሚሶች በተለያየ ዲዛይን እና ከለር  (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉt.me/Chuchu_hand_mad...
11/04/2024

በእጅ የሚሰሩ የህፃናት ቀሚሶች በተለያየ ዲዛይን እና ከለር (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉ
t.me/Chuchu_hand_made
አድራሻ - አያት መሪ
� ኣልባሳቶቹን ለተለያዩ ሁኔታዎቸ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ፦

* ለኣራስ ጥየቃ
* ለክርስትና
* ለልደት
* ለፎቶግራፍ ማስታወሻዎች

በእጅ የሚስሩ የጠረቤዛ ጌጦችየቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉt.me/Chuchu_hand_madeአድራሻ - አያት  መሪ
25/12/2023

በእጅ የሚስሩ የጠረቤዛ ጌጦች
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉ
t.me/Chuchu_hand_made
አድራሻ - አያት መሪ

በእጅ የሚሰሩ የህፃናት ቀሚሶች በተለያየ ዲዛይን እና ከለር  (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉt.me/Chuchu_hand_mad...
19/09/2023

በእጅ የሚሰሩ የህፃናት ቀሚሶች በተለያየ ዲዛይን እና ከለር (ከ 0 - 2 አመት) እድሜ ላሉ ልጆች ይዘዙን።
የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንከ ይቀላቀሉ
t.me/Chuchu_hand_made
አድራሻ - አያት መሪ
� ኣልባሳቶቹን ለተለያዩ ሁኔታዎቸ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ፦

* ለኣራስ ጥየቃ
* ለክርስትና
* ለልደት
* ለፎቶግራፍ ማስታወሻዎች
New year is here order your baby dress now

Scarf and hatFor any age group Scarf &hat-700 birrScarf only-400 birrHat only -400 birrDm for orderእድራሻ- አዲስ  አበባ / አያት ...
17/08/2023

Scarf and hat
For any age group
Scarf &hat-700 birr
Scarf only-400 birr
Hat only -400 birr
Dm for order
እድራሻ- አዲስ አበባ / አያት መሪ

16/08/2023

👜 Tote bag for womens
ከጠንካራ ጨርቅ የተሰራ የሴቶች ቦርሳ
ምርታችንን ተጠቀሙ ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው
አድራሻ: አዲስ አበባ/አያት መሪ
ከታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም ገፃችን አባል ይሁኑ
T.me/family_sewing_studio

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chuchu - ቹቹ - hand made posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chuchu - ቹቹ - hand made:

Share