16/07/2023
https://youtube.com/
teddykidy tube ህፃናት ላይ ትኩረት አድርጎ ህፃናት መማር እና ማወቅ ያለባቸውን በጨዋታ፤ በሙዚቃ እና በመዝሙር መልክ እያዝናና ቁምነገርን የሚያቀብል አዲስ የልጆች ቲዩብ ወደናንተ ሊቀርብ ቀናቶች ብቻ ቀሩት!
ለልጆችዎ እየመጣ ነው!
ወላጆች ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን !
#ህፃናት #የህፃናትመዝሙር #ተረትተረት #እንቆቅልሽ #ተረት #ዱዱሽ