Metsaseb bego aderagot derjet

Metsaseb bego aderagot derjet Metesaseb bego aderagot derjet

ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አመራር አባላት ቅዳሜ የካቲት  25 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በድርጅቱ ቢሮ ውይይት ተካሄደ  :-1. የሀገር ውስጥ ሀብት የማሰባሰብ ሥራዎች ላይ የሚያተኩር አቅጣ...
04/03/2023

ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አመራር አባላት ቅዳሜ የካቲት 25 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በድርጅቱ ቢሮ ውይይት ተካሄደ :-
1. የሀገር ውስጥ ሀብት የማሰባሰብ ሥራዎች ላይ የሚያተኩር አቅጣጫ ተሰጥቶል፡፡
2. የፋሲካ(የትንሳኤ) በዓልን በማስመልከት በድርጅታችን ውስጥ ለታቀፉ እና በቤታቸው ለሚገኙ ረዳትና ደጋፊ ለሌላቸው ወገኖቻችን የድጋፍ መርሀ ግብር ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎል ፡፡
• የተሰጣቸውን ኃላፊነት ባልተወጡ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች በአዳዲስ አባላት የመተካት ስራ ተሰርቶል።

22/02/2022
የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ\ሮ ገነት ሀይሉ  ባስተላለፉት መልዕክት  # ዛሬ_March_8 , የሴቶች ቀን በመባል በመላው አለም ይከበራል ዕለቱ ለእናቶቻችን ፤ ለእህቶቻችን እና ለሴት ልጆ...
11/03/2021

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ\ሮ ገነት ሀይሉ ባስተላለፉት መልዕክት # ዛሬ_March_8 , የሴቶች ቀን በመባል በመላው አለም ይከበራል ዕለቱ ለእናቶቻችን ፤ ለእህቶቻችን እና ለሴት ልጆቻችን ልዩ ቦታ የሚሰጥበት ቀን ነው::የዛሬውን ቀንምክኒያት በማድረግ ለ 30 ህፃናት ተማሪዎች አልባሳትና ጫማዎችንድርጅታችን አበርክቶላቸዋል።
# የሀገራችን ሴቶች እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ ዕለቱ ታስቦ ብቻ የማይዋልበት መብቶቻችን 365ቀናት የሚተገበርበት እንዲሆን እንመኛለን።

11/01/2021
መተሳሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት “መተሳሰብ ሲኖር ህይወት ይቀጥላል ” በሚል መሪ ቃል ለሁሉም የመተሳሰብ በጎ አድራጎት ቤተሰቦች የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከታሕሳስ ወር ጀምሮ “እኔስ ከ...
12/12/2020

መተሳሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት “መተሳሰብ ሲኖር ህይወት ይቀጥላል ” በሚል መሪ ቃል ለሁሉም የመተሳሰብ በጎ አድራጎት ቤተሰቦች የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከታሕሳስ ወር ጀምሮ “እኔስ ከወገኔ ጋር ሁሌም እተጋለሁ” በማለት ለአእምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ህፃናትና አረጋውያን የበዓል መዋያ አስቤዛዎችን፣በጥሬ ገንዘብና አልባሳትን ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ይህን መልካም ተግባር ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ሃላፊነትዎን እንዲወጡ ተጋብዘዋል፡፡ ይህን መልዕክት ለጓደኛዎ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ለወገንዎ አለኝታ ይሁኑ!
#መተሳሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት "መተሳሰብ ሲኖር ህይወት ይቀጥላል "
0911133319
0938039152
0945250707

Address

Adise Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251938039152

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Metsaseb bego aderagot derjet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share