WIB /ውብ

WIB /ውብ save your money, save your time.
ያስተዎውቁ፣ ይሽጡ፣ ይግዙ
wibfashion.com ይጎብኙን!

በአዲስአበባ ጎዳና ሸንኮራ ሻጯ ቆንጆዋ ጀግኒት 🔥በአዲስአበባ ጎዳና ሸንኮራ ትሸጣለች። ካገባች 4 ዓመት ሆኗታል። ባለቤቷ አትክልት ሻጭ ነው። የ6 ወር እርጉዝ ነች። ሸንኮራ እየሸጠች 7 ሺህ...
07/06/2026

በአዲስአበባ ጎዳና ሸንኮራ ሻጯ ቆንጆዋ ጀግኒት 🔥

በአዲስአበባ ጎዳና ሸንኮራ ትሸጣለች። ካገባች 4 ዓመት ሆኗታል። ባለቤቷ አትክልት ሻጭ ነው። የ6 ወር እርጉዝ ነች። ሸንኮራ እየሸጠች 7 ሺህ ብር በወር የቤት ኪራይ ትከፍላለች። የተሻለ ነገር ብሠራ ደስ ይለኛል ትላለች። ክፍል ሀገር... ቦርቄ ባድግም በአዲስአበባ ኑሮ እንድዝናና አይፈቅድም ትላለች። ልጅነቴን እወደዋለሁ፤ አሁን ግን ህይወት ትግል ነው ስትልም ታክላለች። እርግዝናው ሲመጣ ረጅም መንገድ ዞሮ መሸጥ አልችልም፤ቀንሻለሁም ትላለች። ጀግንነት በጀግንነት ከኑሮ ጋር ተያይዛለች። ድንቅ ነው። ኢቢኤስ ግን "ከውበት በላይ" በተሰኘ ፕሮግራሙ ድንቅ ነገር ማድረጉን ቀጥሏል።

አክብራችሁን ከእኛ ጋር ስለምትሰሩ እናመሰግናለን
ፈጣን ዲዛይን

va ዶች ኤችዲ

15/05/2026

A beautiful habesha mermaid dress with a stunning color combination.   #የባህልቀሚስ #ሀበሻቀሚስ
24/04/2026

A beautiful habesha mermaid dress
with a stunning color combination.

#የባህልቀሚስ
#ሀበሻቀሚስ

   Golden elegance with a touch of royalty✨✨
16/04/2026



Golden elegance with a touch of royalty✨✨

Thank you for choosing
23/03/2026

Thank you for choosing

አዲስ መልክ!!!ዉበዉበትን ይልበሱNew design  habesha dress
09/03/2026

አዲስ መልክ!!!
ዉበዉበትን ይልበሱ
New design habesha dress

Our beautiful wedding design
09/02/2026

Our beautiful wedding design

04/02/2026

ጥራት እና ፍጥነት መለያችን ነዉ ፈጣን ዲዛይን hailemichael
07/01/2026

ጥራት እና ፍጥነት መለያችን ነዉ

ፈጣን ዲዛይን hailemichael

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WIB /ውብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share