30/11/2022
ጃኖ ጥበብ
ልዩ ልዩ የሀገር ባህል የጥበብ አልባሳቶችን በጃኖ የጥበብ ማዕድ
በዉጪ ለምትኖሩ ኢትዬጺያዉያን በተለያዩ አለም አቀፍ ዕቃ የመላኪያ አማራጮች በመጠቀም በአድራሻዎ እንልክልዎታል
በተጨማሪም ለወዳጅ ዘመድዎ የባህል አልባሳትን ስጦታ መስጠት ቢያስፈልግዎ ስጦታ የሚላክለትን ሰው ሙሉ አድራሻ/ልኬት(ፎቶ)/የመረጡትን ዲዛይን በመላክ በልኩ ሰርተን በአድራሻዉ እናደርስልዎታለን
አድራሻ: ሽሮ ሜዳ ዋግራ ህንፃ
contact us: what apps/telegram /imo( +251-912374255- jano tibeb)