Tsehainesh habesha cloth design

Tsehainesh habesha cloth design Tsehaines habesha cloth design

18/02/2026
08/08/2025
17/02/2025
13/02/2025
08/02/2025

ወንድማችን ልጀን አድኑልኝ እያለ ነው 🙏

ይህ ገና ሩጦ ያልጠገበ ሕፃን በምታዩት መልኩ በቆዳ ህመም እየተሰቃየ ይገኛል ። ለህክምና ከ300,000 ብር በላይ ተጠይቋል ። በፍጥነት ካልታከመ ዓይኑን ሊያጣ እንደሚችል ሀኪሞች ተናግረዋል ። የአቅማችንን በመርዳት በፍጥነት እንድረስለት 🙏

ንግድ ባንክ 1000676697528
ታከለ አደነ ፣ አቢይ ለመራ እና ሀይማኖት ብርሀኑ (ወላጅ አባት)
🤳 0962439332

ለሌሎችም ሼር (share) በማድረግ እና የምትችሉትን በመለገስ ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን 🙏

25/01/2023
14/12/2022

ሳትሰስት ቀና ሁን!
ሁሌም መልካም ሁን ምንም ሳትጠብቅ ስጥ የሚገባህን የሚጠበቅብህን ሳትሰስት አድርግ ቅንነት ከውስጥህ አይጥፋ ያኔ አንተ ሳትሆን ፈጣሪ ባንተ ላይ ሲሰራ ታየዋለህ ባንተ የማይቻለው እና እደርስበታለው ብለህ የማታስበውን ሁሉ ስትደርስበት እና ታሪክህ ሲቀየር ታያለህ ከአቅም በላይ ናቸው ያልሀቸው ነገሮች በሙሉ ከአቅምህ በታች ሲገኙ ታያለህ ስለዚህ ወዳጄ ለጥያቄዎችህ መልስ ለማግኘት ስትሻ ውስጥህን ከልብህ አንፃ እመነኝ ያኔ የማይመለስ ጥያቄ አይኖርህም!
መልካም ቀን❤🔥❤

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912215280

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsehainesh habesha cloth design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share