Mjordan habesha Fashion

Mjordan habesha Fashion Ethiopian Traditional clothes

New arrivals shifon
23/06/2024

New arrivals shifon

ለውድ ደንበኞቻችን  የተለያዩ ውበት ያላቸው  የሽፎን ጨርቆችን ማስመጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።091 111 0677 and 0931142175
02/05/2024

ለውድ ደንበኞቻችን
የተለያዩ ውበት ያላቸው የሽፎን ጨርቆችን ማስመጣታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው።
091 111 0677 and 0931142175

ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቁትን  የጥምቀት በዓል ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ...
11/01/2024

ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በጉጉት የሚጠበቁትን የጥምቀት በዓል ደምቀውና አሸብርቀው ያከብሩ ዘንድ እነሆ ብለናል።


ቀድመው ለሚያዙን ልዩ ቅናሽ ከማድረጋችን ሌላ በውጭና በክፍለ ሀገራት ለምትገኙ ደንበኞቻችን በፖስታ መላክ የምንችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
0931142175
0911110677 Mjordan habesha Fashion

10/01/2024
I have reached 1.5K followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
25/11/2023

I have reached 1.5K followers! Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉

22/09/2023
Baga Ayyaana Irreechaa 2016ttin Nagaan geessanTiishartii fi shuraaba adda addaa ijoollee irraa kaasee hanga ga'eessotaat...
22/09/2023

Baga Ayyaana Irreechaa 2016ttin Nagaan geessan

Tiishartii fi shuraaba adda addaa ijoollee irraa kaasee hanga ga'eessotaatti filannoo adda addan ayyana irrechaaf qophessineerra
0911110677

🇪🇹🇪🇹🇪🇹የጥቁር ህዝብ የነፃነት በአል አድዋ "በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ።የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት፣ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር፣ትና...
24/02/2023

🇪🇹🇪🇹🇪🇹የጥቁር ህዝብ የነፃነት በአል አድዋ

"በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ።
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት፣
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር፣
ትናገር አድዋ፣ ትናገር ትመስክር፣
ትናገር አድዋ፣ ትናገር አገሬ፤
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ" ጂጂ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911110677

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mjordan habesha Fashion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mjordan habesha Fashion:

Share

Category