Dibojo Clothing

Dibojo Clothing Powered By God.

በምቹው እና በጣም ዘመናዊው የወሎ ሰፈር አፓርትመንታችን በአንድ ወለል ላይ ሁለት ብቻ፤ 150 ካሜ ላይ ያረፉ ባለ 3 መኝታ ቤቶች (1 ሳሎን፣ 3 መኝታ 2 መታጠቢያ፣  1 ኪችን፣ 1 ተጨማሪ...
08/11/2021

በምቹው እና በጣም ዘመናዊው የወሎ ሰፈር አፓርትመንታችን በአንድ ወለል ላይ ሁለት ብቻ፤ 150 ካሜ ላይ ያረፉ ባለ 3 መኝታ ቤቶች (1 ሳሎን፣ 3 መኝታ 2 መታጠቢያ፣ 1 ኪችን፣ 1 ተጨማሪ ክፍል) ለአጭር ጊዜ በሚቆይ የማስተዋወቂያ ዋጋ ይዘን መጥተናል፡፡
ለጉብኝት እና ለምዝገባ 09 11 237404 ላይ ይደውሉ፡፡

Painting Tools
23/09/2021

Painting Tools

በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ  #ቤት ለመግዛት አስበዋል?በባንክ  #አፓርትመንት መግዛትስ አስበዋል?☎️ 0911237404📍ቦታዉ የሚገኘው   ሰሚት አደባባይ ሳይደርስ ነው።የአፓርትመንቱ ግንባታ ከ8...
13/09/2021

በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ #ቤት ለመግዛት አስበዋል?
በባንክ #አፓርትመንት መግዛትስ አስበዋል?
☎️ 0911237404

📍ቦታዉ የሚገኘው ሰሚት አደባባይ ሳይደርስ ነው።
የአፓርትመንቱ ግንባታ ከ85% በላይ የአለቀ ሲሆን
እያንዳንዱ ቤት የራሱ ካርታ ያለውና በማንኛውም ሰአት የባለቤትነት ዝውውር ማካሄድ ይቻላል።
👉1 94m²
👉2 bedrooms 162m²
👉3 bedrooms 202m²
40% በመክፈል የቤቱ ባለቤት መሆን ይቻላል።
ቀሪውን 60% በሶስት ጊዜ ክፍያ 20% - 20% - 20% መክፈፈልና ማጠናቀቅ ይቻላል።
☎️ 0911237404 / 0910986585
ለምዝገባ፣ ለጉብኝት ወይንም ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ስልክ ደውለው ያነጋግሩን።

Smart Real Estate Solution & Menorial Real Estate wish you a happy and joyful Ethiopian New Year!Let’s raise our glasses...
11/09/2021

Smart Real Estate Solution & Menorial Real Estate wish you a happy and joyful Ethiopian New Year!
Let’s raise our glasses to yesterday’s achievements and tomorrow’s brightest future. Happy New Year!

  ሀውሲንግ  የጋራ  መኖርያ ቤቶችን ለመገንባት  ከሩብ ቢልየን ብር በላይ  ቤት  ገንቢዎች በባንክ ብር አስቀምጠዋል ተባለ።1ሺህ50 ቤቶችንም ለመገንባት አራት ሳይቶች መመረጣቸውም ተገልፇል...
25/08/2021

ሀውሲንግ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ለመገንባት ከሩብ ቢልየን ብር በላይ ቤት ገንቢዎች በባንክ ብር አስቀምጠዋል ተባለ።

1ሺህ50 ቤቶችንም ለመገንባት አራት ሳይቶች መመረጣቸውም ተገልፇል።

በቀጣዩ አምስት አመት አንድ መቶ ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን የመሬት ባለ ንብርቶችን ከቤት ገንቢዎች ጋር በማጣመር ስራ የጀመረው ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ እስከ አሁን ድረስ 723 የቤት ተመዝጋቢዎች ከ253 ሚልየን ብር በላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣በዳሽን፣ በአዋሽ እና በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ከ253 ሚልየን ብር በላይ ማስቀመጣቸውን ተነግሯል።

በጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ዛሬ በኢሊሊ ኢንተርናሽናሽናል ሆቴል ባቀረበው ሪፖርት በቡልጋርያ ማዞርያ ፣በላንቻ ፣በጣሊያን ኢምባሲ አካባቢ እና በጎሮ ሳይት 1,050 ቤቶችን ለመገንባት የአርትቴክቸራል ዲዛየን ተጠናቆ የግንባታ ፍቃድ ለማውጣት ሂደት መሆኑን ተጠቁሟል።
ሌሎች ቤቶችንም ለመገንባት የቦታ መረጣ ላይ አንደሆነም ተገልፇል።
ጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ ይዞታዬን እጋራለሁ በጋራ እገነባለሁ ከተማዬን አለማለሁ በሚል መርህ ባለይዞታዎችን ከቤት ፈላጊዎች ጋር በማስተሳሰር የመኖሪያ ቤት ችግርን የሚቀርፍ ሞዴል ይዞ 30 ከመቶ ከቤት ፈላጊዎች 70 ከመቶ ከባንኮች በሚገኝ የፋይናንስ አቅርቦት ቤት የሚገነባበትን አሰራር ይዞ መምጣቱ ይታወቃል።

በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ  #ቤት ለመግዛት አስበዋል?በባንክ  #አፓርትመንት መግዛትስ አስበዋል?📍ቦታዉ የሚገኘው   ሰሚት አደባባይ ሳይደርስ ነው።የአፓርትመንቱ ግንባታ ከ85% በላይ የአለቀ ሲ...
24/08/2021

በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ #ቤት ለመግዛት አስበዋል?
በባንክ #አፓርትመንት መግዛትስ አስበዋል?
📍ቦታዉ የሚገኘው ሰሚት አደባባይ ሳይደርስ ነው።
የአፓርትመንቱ ግንባታ ከ85% በላይ የአለቀ ሲሆን
እያንዳንዱ ቤት የራሱ ካርታ ያለውና በማንኛውም ሰአት የባለቤትነት ዝውውር ማካሄድ ይቻላል።
👉1 94m²
👉2 bedrooms 162m²
👉3 bedrooms 202m²
💰ዋጋው #በካሬ - Dollar 920 per sq.m
በእለቱ የባንክ ምንዛሬ መንዝረው በመረጡት የካሬ መጠን ማባዛት ይችላሉ።
40% በመክፈል የቤቱ ባለቤት መሆን ይቻላል።
ቀሪውን 60% በሶስት ጊዜ ክፍያ 20% - 20% - 20% መክፈፈልና ማጠናቀቅ ይቻላል።
☎️ 0911237404 / 0910986585
ለምዝገባ፣ ለጉብኝት ወይንም ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ስልክ ደውለው ያነጋግሩን።

22/08/2021

በተመጣጣኝ ቅድመ ክፍያ #ቤት ለመግዛት አስበዋል?

በባንክ #አፓርትመንት መግዛትስ አስበዋል?

ቦታዉ የሚገኘው ሰሚት አደባባይ ሳይደርስ ነው።

የአፓርትመንቱ ግንባታ ከ 80% በላይ የአለቀ ሲሆን

እያንዳንዱ ቤት የራሱ ካርታ ያለው

1 94m²

2 162m²

3 202m²

ዋጋው

#በካሬ

- Dollar 920 per sq.m

በእለቱ የባንክ ምንዛሬ መንዝረው በመረጡት የካሬ መጠን ማባዛት ይችላሉ።

ከላይ የተጠቀሰውን መጠን 40% በመክፈል የቤቱ ባለቤት መሆን ይቻላል።

ቀሪውን 60% በሶስት ጊዜ ክፍያ 20% - 20% - 20% መክፈፈልና ማጠናቀቅ ይቻላል።

0911237404

ለምዝገባ፣ ለጉብኝት ወይንም ለማንኛውም ጥያቄ በዚህ ስልክ ደውለው ያነጋግሩን። https://smartrealestatesol.com/

Address

Addis Ababa
32648

Telephone

+251911237404

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dibojo Clothing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dibojo Clothing:

Share