01/10/2025
መደመር የሚከፋፍሉ እሳቤዎችን (ዘረኝነትን፣ ጎጠኝነትን) በማስወገድ ሰዉን በሰዉነቱ ክብሩና ነጻነቱ እንዲጠበቅ ማድረግ ነዉ፡፡ ከዜሮ ድምር ጨዋታ ወጥቶ በአንድነትና አብሮነት መትመም፤ ባለን ላይ እሴት መጨመር ነዉ፡፡ ሁላችንም እናስፈልጋለን፤ የሁላችንም አበርክቶ አስፈላጊ ነዉ ብሎ ማመን ነዉ፡፡ መደመር የአንዱ ብሄረሰብ ከሌላዉ ጋር እንደ አካል መጋጠም ነዉ፡፡ የአቋም መሰባሰብ ነዉ፡፡
የመደመር መንግስት ገጽ 1