Liyu Laundry

Liyu Laundry • Best Laundry in Addis
• +2519-25-24-24-13
• 011-89-32-367
• Express Laundry
• Pickup and Delivery
• Packages with Big discounts

• ልዩ የልብስ ንፅህና አገልግሎት •
ልብስዎን ካሉበት ቦታ ወስደን አጥበን አድርቀን ተኩሰን በንፅህና እናስረክቦታለን : :

• ፍጥነት ና ጥራት መለያችን ነው •

08/01/2024
ይህ የሆነው ሩቅ ሀገር አይደለም ። እዚህ ጎረቤታችን ኬንያ ነው ።.....ይህች በስልክ እንጨቱ ላይ ያለችው ወፍ ግንደ ቆርቁር ( woodpecker ) ትባላለች ።  ግንድ ቆርቁራ ጎጆዋን ት...
21/05/2023

ይህ የሆነው ሩቅ ሀገር አይደለም ። እዚህ ጎረቤታችን ኬንያ ነው ።.....
ይህች በስልክ እንጨቱ ላይ ያለችው ወፍ ግንደ ቆርቁር ( woodpecker ) ትባላለች ። ግንድ ቆርቁራ ጎጆዋን ትቀልስና ፡ በዛ ለአመታት ትኖራለች ። ቤተሰብ መስርታ ልጆቿንም በዛው ታሳድጋለች ። ......
በፎቶው የምታዩዋት woodpecker በዚህ የመብራት ፖል ላይ ቆርቁራ መኖር ከጀመረች ቆይታለች ። እና የኬንያ መብራት ሀይል መስሪያ ቤት ይህን ያረጀ ፖል ፡ በኮንክሪት ሊቀይረው ይመጣል ። እና ልክ ፖሉን ለመጣል አስረው ማዝመም ሲጀምር ፡ ከተቆረቆረው ግንድ ውስጥ አንድ woodpecker ወፍ ትወጣለች ።
ነገር ግን ከዛ መራቅ አልቻለችም ፡ ትወጣና መልሳ ለመግባት ትሞክራለች ፡
ሰራተኞቹ ፖሉን ነቅለው አስቀመጡት በዚህ ጊዜ ወጥታ የነበረችው ወፍ መጥታ ተቀመጠች ፡ ሰራተኞች ቀርበው አዩ ። ተቆርቁሮ በተሰራው የወፍ ቤት ውስጥ ጫጩቶች ነበሩ ።..........
ልክ ይህን እንዳዩ መልካም ልብ ያላቸው የመብራት ሀይል ሰራተኞች ይህችን ወፍ ከነልጆቿ ቤት ማሳጣት ጭካኔ እንደሆነ ተሰማቸውና ቤቷ ያለበትን አካባቢ ሳይነኩ ፡ ከረዥሙ የመብራት ፖል ላይ የተወሰነውን ትንሽ ክፍል ቆርጠው ፡ ከአዲሱ የኮንክሪት ፖል ጋር በዚህ መልኩ አያያዙት ። አውጥተው ሊጥሏት ሲችሉ ፡ አዘኑላት ፡ ለልጆቿ ልባቸው ራራ ። ..........
እናም ግንደቆርቁር ወፍ መሄጃ እንዳታጣ ተብሎ እንዲህ የሚሰራበት ኬንያን አይተን ፡ ቤታቸው ፈርሶ በየሜዳው የተበተኑ ምስኪን ወገኖቻችንን ስናስብ ፡. .......

20/08/2022
16/06/2022
16/06/2022
❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው) 💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)🛵 Free Delivery up to Europe  after ...
01/05/2022

❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው)
💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)
🛵 Free Delivery up to Europe after that we charge 50%
📉 አብሮ የሚሄድ ጫማ እና ቦርሳ በነፃ
☎️ +251989904203🇪🇹
☎️ +251962340569

Eid- Mubarak ኢድ-ሙባረክ
01/05/2022

Eid- Mubarak
ኢድ-ሙባረክ

❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው) 💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)🛵 Free Delivery up to all Europe  af...
01/05/2022

❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው)
💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)
🛵 Free Delivery up to all Europe after that we charge 50%
📉 አብሮ የሚሄድ ጫማ እና ቦርሳ በነፃ
☎️ 0989904203🇪🇹
☎️0962340569 🇪🇹
☎️0989904203 🇪🇹

Address

24 ቀበሌ አርሴማ የቤተክርስቲያን መግብያ ጋር ያገኙናል
Addis Ababa
BOLE24OLDSEGNHOTELSHOPS

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liyu Laundry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share