Zeynu Ahemedin

Zeynu Ahemedin አልሃምዱሊላሂ
https://t.me/LaveEthiopia

14/04/2024

8. ለታይታና ለይስሙላ አትኑር

በዓለም ላይ እጅግ አድካሚ ነገር ቢኖር ያልሆኑትን ማንነት ለመኖር መጣር ማስመሰል ሳይሆን አይቀርም ።

01/07/2022

Please የሕይወት ጉዳይ ነው ስማቸውን ያልተጠቀሰ ቀጣይ
1=ኦሮሞ ባንክ
2=አማራ ባንክ
3=ሶማሌ ባንክ
4=ትግሬ ባንክ
5=አፋር ባንክ
6=ሲዳማ ባንክ
7=አገው ባንክ
8=ወላይታ ባንክ
9=ሀድያ ባንክ
10=ከምባታ ባንክ
11=ጋሞ ባንክ
12=ጉራጌ ባንክ
13=ኢሮብ ባንክ
14=አርጎባ ባንክ
15=ቱለማ ባንክ
16=ስልጤ ባንክ
17=ሺናሻ ባንክ
18=አኝዋክ ባንክ
19=ኑዌር ባንክ
20=ሀመር ባንክ
21=ኩናማ ባንክ
22=ጉምዝ ባንክ
23=በርታ ባንክ
24=በና ባንክ
25=አሪ ባንክ
26=ሙርሲ ባንክ
27=ቡሜ ባንክ
28=ካሮ ባንክ
29=ፀማይ ባንክ
30=ኮንሶ ባንክ
31=ዳሰነች ባንክ
32=ቦረና ባንክ
33=ገርባ ባንክ
34=አላባ ባንክ
35=አርቦሬ ባንክ
36=ባጫ ባንክ
37=ቤንች ባንክ
38=ባስኬቶ ባንክ
39=ቡርጂ ባንክ
40=ጫራ ባንክ
41=ጋዋዳ ባንክ
42=ጌዲዮ ባንክ
43=ጊዶሌ ባንክ
44=ጎፋ ባንክ
45=አደሬ ባንክ
46=ከፊቾ ባንክ

ሁላቸውም በራሳቸው ብሄር ባንክ ተጠቀሙ የሌላቸው አሁኑ የብሔራቹን ባንክ አደራጁ በሃላ ከሚቆጫቹ አማራ ባንክ ከጊዜ በሃላ ጨፍልቆ ከሚገዛቹ
እናም ገነገሩ ፆም ይደሩ ይላል አማራ ሲተርት ታሞ ከማሸማቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ይላቸዋል እራሱ

09/05/2022

ለአንድ ዓመት ካቀድክ
ሩዝ ትክለ
10 ዓመት ካቀድክ ዛፎች ትክል
100 ዓመት ካቀድክ ደግሞ
ህፃናትን አስተምር

08/05/2022

O Allah! PROTECT us DURING OUR STAY ON EARTH, oUR STAY UNDER IT AND PROTECT uS FROM THE TORMENT OF THE DAY OF JUDGEMENT!

My hero Muhammad My role model Muhammad My motivation Muhammad My guide Muhammad My teacher Muhammad My leader Muhammad ...
08/05/2022

My hero Muhammad My role model Muhammad My motivation Muhammad My guide Muhammad My teacher Muhammad My leader Muhammad My Prophet Muhammad Iadmire Muhammad I love Muhammad

02/05/2022

✅❇ሮበርት ሙጋቤ እንዲህ ብሎ ነበር❇✅

🌀 ለነጫጭ መኪኖች ጥቁር ጎማ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ከሌሎች ቀለማት በፊት ነጫጭ ልብሶችን አስቀድሞ ማጠብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ጥቁር ቀለምን ለመጥፎ ገድ፣ ነጭን ደግሞ ለሠላም ምልክት መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ጥቁር ቀለምን ለሐዘን፣ ነጭን ግን ለሠርግ መጠቀም እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 ዕዳቸውን ያልከፈሉ ሰዎችን ከነጭ መዝገብ ይልቅ ጥቁር መዝገብ ላይ መመዝገብ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም

🌀 በፑል (ስኑከር) ጨዋታ ላይ ጥቁሩ ድንጋይ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ነጩ ድንጋይ በሜዳው ውስጥ ብቻውን በድል መንከባለሉ እስካልቀረ ድረስ እስካልቆመ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም በበኩሌ ችግር የለብኝም፤ ቂጤን የምጠርገው በነጭ ወረቀት ( ሶፍት) እስከሆነ ድረስ ብዙ ቅር አይለኝም

✴ #በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !!

✅ አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ ነው።

✅ ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (S*x) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።

✅ ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።

✅ አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ
በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር።

❇ ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ
ሳይሆን'memory card' ነው፡

❇ አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል።

❇ አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን
የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ።

❇ ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ
ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡

✴ ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡

✴ አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር
ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡

✴ አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡

🌀✴ዓለም አፍሪካን በድላታለች✴🌀

ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።

✅ ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡

✅ በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።

✅ ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……

ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡


የተመቸው ሼር ያርገው

Address

Kolfa Keraniyo
Addis Ababa
0919481316

Opening Hours

Monday 00:00 - 23:00
Tuesday 00:00 - 23:00
Wednesday 00:00 - 23:00
Thursday 00:00 - 23:00
Friday 00:00 - 23:00
Saturday 00:00 - 23:00
Sunday 00:00 - 23:00

Telephone

+251919481316

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zeynu Ahemedin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zeynu Ahemedin:

Share