Selihom Addis life Real Estate

Selihom Addis life Real Estate Real Estate Consultant at Addis abeba Ethiopia. Helping you find premium properties & smart investments in Addis. 🏢✨

08/09/2026

አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤትዎ ይጀምሩ!

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው በሳርቤት አካባቢ፣ በካናዳ ኤምባሲ አቅራቢያ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ይምረጡ። ምቹ መኖሪያ፣ የተመቻቸ የክፍያ አማራጮች እና በጥራት የተገነቡ ቤቶች ይጠብቁዎታል።

ሳርቤት በከተማው ዋና ዋና መንገዶች፣ የንግድ ማዕከላት እንዲሁም ዲፕሎማቲክ ዞኖች አቅራቢያ የሚገኝ ተፈላጊ መኖሪያ አካባቢ ነው።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት – ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020

ሳርቤት ላይ በብር ይግዙ፣ በዶላር ያከራዩ! 💵በሳርቤት የሚገኝ አፓርታማ መግዛት ቤት ብቻ ሳይሆን የገቢ ምንጭ መፍጠር ነው።በብር ይግዙ፣ ለዲፕሎማቶች፣ ለኤክስፓትሪየቶች ወይም ለዓለም አቀፍ ...
08/09/2026

ሳርቤት ላይ በብር ይግዙ፣ በዶላር ያከራዩ! 💵

በሳርቤት የሚገኝ አፓርታማ መግዛት ቤት ብቻ ሳይሆን የገቢ ምንጭ መፍጠር ነው።
በብር ይግዙ፣ ለዲፕሎማቶች፣ ለኤክስፓትሪየቶች ወይም ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች በዶላር ያከራዩ።

📍 Sarbet – Diplomatic Area
💰 Invest in Birr | Earn in USD

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት፡ ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020

የህልምዎ ቤት በየትኛው አካባቢ ነው? ቡልጋሪያ፣ ሳርቤት ወይስ አፍሪካ ህብረት?ለኑሮ፣ ለቤተሰብ ወይም ለኢንቨስትመንት የሚመጥንዎትን አካባቢ ይምረጡ። በተፈላጊ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ዘመና...
01/09/2026

የህልምዎ ቤት በየትኛው አካባቢ ነው?

ቡልጋሪያ፣ ሳርቤት ወይስ አፍሪካ ህብረት?
ለኑሮ፣ ለቤተሰብ ወይም ለኢንቨስትመንት የሚመጥንዎትን አካባቢ ይምረጡ። በተፈላጊ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ዘመናዊ አፓርታማዎችን እናቀርባለን።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት፡ ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020

አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤትዎ ይጀምሩ! በአዲስ አበባ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው በሳርቤት አካባቢ፣ በካናዳ ኤምባሲ አቅራቢያ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ይምረጡ። ምቹ መኖሪያ፣ የተመቻቸ የክፍ...
01/09/2026

አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤትዎ ይጀምሩ!

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው በሳርቤት አካባቢ፣ በካናዳ ኤምባሲ አቅራቢያ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ይምረጡ። ምቹ መኖሪያ፣ የተመቻቸ የክፍያ አማራጮች እና በጥራት የተገነቡ ቤቶች ይጠብቁዎታል።

ሳርቤት በከተማው ዋና ዋና መንገዶች፣ የንግድ ማዕከላት እንዲሁም ዲፕሎማቲክ ዞኖች አቅራቢያ የሚገኝ ተፈላጊ መኖሪያ አካባቢ ነው።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት – ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020

ቤት የቤተሰብ ታሪክ የሚጻፍበት ቦታ ነው እያንዳንዱ ቀን አዲስ ትዝታ፣ እያንዳንዱ ክፍል አዲስ ታሪክ፣ እያንዳንዱ ቤት ደግሞ የቤተሰብ ህልምና የወደፊት ጉዞ መነሻ ነው።በአዲስ ላይፍ ሪል እስ...
01/09/2026

ቤት የቤተሰብ ታሪክ የሚጻፍበት ቦታ ነው

እያንዳንዱ ቀን አዲስ ትዝታ፣ እያንዳንዱ ክፍል አዲስ ታሪክ፣ እያንዳንዱ ቤት ደግሞ የቤተሰብ ህልምና የወደፊት ጉዞ መነሻ ነው።
በአዲስ ላይፍ ሪል እስቴት ቤት ብቻ አንገነባም፤ ቤተሰቦች ታሪካቸውን የሚጽፉበት ቦታ እንፈጥራለን።

📞 0966685020

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት – ከቃል በላይ እናስረክባለን።

ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከትክክለኛ ምርጫ ይጀምራልእሴቱ በየጊዜዉ እየጨመረ የሚሄድ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ የሚሆን አፓርታማ መግዛት ዘላቂ የኢንቨስትመንት ውሳኔ ነው። ዛሬ የሚያደርጉት ም...
27/08/2026

ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከትክክለኛ ምርጫ ይጀምራል

እሴቱ በየጊዜዉ እየጨመረ የሚሄድ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ገቢ የሚሆን አፓርታማ መግዛት ዘላቂ የኢንቨስትመንት ውሳኔ ነው። ዛሬ የሚያደርጉት ምርጫ የነገ የፋይናንስ ዋስትናዎ ሊሆን ይችላል።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት፡ ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020



በዲፕሎማቲክ ቀጠና ይኑሩየከተማውን ምቾት፣ የተከበረ አካባቢን እና ዘመናዊ ኑሮን በአንድ ስፍራ ይያዙ። ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት፣ በዲፕሎማቲክ ቀጠና ያለ አፓርትመንት የተለየ ዋጋ ያለው ...
27/08/2026

በዲፕሎማቲክ ቀጠና ይኑሩ

የከተማውን ምቾት፣ የተከበረ አካባቢን እና ዘመናዊ ኑሮን በአንድ ስፍራ ይያዙ። ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት፣ በዲፕሎማቲክ ቀጠና ያለ አፓርትመንት የተለየ ዋጋ ያለው ምርጫ ነው።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት፡ ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 0966685020



የቤት ባለቤትነት ህልምዎን ዛሬ ይጀምሩ!10% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ። ቀሪውን ክፍያ በረጅም ጊዜ እስከ 11 ዙር በሚመችዎት የክፍያ ሂደት ከፍለው ያጠናቁ።ዛሬ የሚጀምሩት ትንሽ ቅ...
19/08/2026

የቤት ባለቤትነት ህልምዎን ዛሬ ይጀምሩ!

10% ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ። ቀሪውን ክፍያ በረጅም ጊዜ እስከ 11 ዙር በሚመችዎት የክፍያ ሂደት ከፍለው ያጠናቁ።

ዛሬ የሚጀምሩት ትንሽ ቅድመ ክፍያ ነገ የራስዎን ቤት ያስገኝልዎታል።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት – ከቃል በላይ እናስረክባለን።

📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0966685020

Address

Addis Ababa

Telephone

+251946656676

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selihom Addis life Real Estate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share