Master Abacus Ethiopia

Master Abacus Ethiopia ሒሳብ ከኛ ጋር ይቀላል !!! We build confidence, develop skills, and turn kids and students into math experts. Call For More Information

0953889436

የ2018 ትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚጀመር ይታወቃል፡፡ በዲጂታል ዘመን በተማሪ ህይወት ላይ ትልቅ ተፅእኖ ከሚያሳድረው አንዱ ማህበራዊ ሚድያ ሲሆን እንደ ፦-...
15/09/2025

የ2018 ትምህርት ዘመን ሰኞ መስከረም 05 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚጀመር ይታወቃል፡፡

በዲጂታል ዘመን በተማሪ ህይወት ላይ ትልቅ ተፅእኖ ከሚያሳድረው አንዱ ማህበራዊ ሚድያ ሲሆን እንደ ፦
- ቲክቶክ
- ኢንስታግራም
- ፌስቡክ
- X
- ቴሌግራም እና መሰል መተግበሪያዎችን ያለ አግባብ መጠቀም ትኩረትን ይቀንሳል ፣ የአካዳሚክ አፈጻጸምን ያዳክማል ፣ ጭንቀትና መሰል አሉታዊ የሆኑ ውጤቶችን ያመጣል።

ተማሪዎች ማህበራዊ ሚድያን ያለ አግባብ ሲጠቀሙ የሚገጥሟቸው ዋና ዋና ፈተናዎች ምንድን ናቸው ?

➡️ በኦንላይን የሚጠፋው ከልክ ያለፈ ጊዜ የተማሪዎችን ትኩረት እና ምርታማነትን ስለሚቀንስ ተማሪዎችን ወደ ደካማ የአካዳሚክ አፈፃፀም ያመራል፡፡

➡️ ከፍተኛ መጠን ያለው የስክሪን ጊዜ በተማሪዎች ላይ የስነ ልቦና ጫናን ያስከትላል።

➡️ በምሽት ማህበራዊ ሚዲያን አብዝቶ መጠቀም እንቅልፍ ለመተኛት እና ጤናማ እረፍትን ለማድረግ ከባድ ስለሚሆን የማስታወስ ችግርን ያስከትላል እንዲሁም የመማር ችሎታን ይቀንሳል፡፡

➡️ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የአካባቢ እና የትምህርት ቤት ስሞችን ወይም ስልክ ቁጥሮች እና መሰል የግል መረጃዎችን ማጋራት ለመጭበርበር እና ለሳይበር ጥቃት በቀላሉ ተጋላጭ ያደርጋል።

ተማሪዎች አዲሱን የትምህርት ዘመን ሲጀምሩ ማህበራዊ ሚዲያን አግባብ ባለው መልክ እንዲጠቀሙ መውሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች ምንድን ናቸው ?

📇 የስክሪን ጊዜን መገደብ እና ማህበራዊ ሚዲያን ከመጠቀማቸው በፊት ለትምህርት ቤት ስራ ቅድሚያ በመስጠት ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን መቀነስ።

📇 ማህበራዊ ሚዲያን እንደ መዝናኛ ብቻ ከመመልከት ይልቅ የትምህርት መሳሪያ በማድረግ የጥናት ቡድኖችን በመቀላቀል፣ የአካዳሚክ ገጾችን በመከተልና አዳዲስ ክህሎቶችን በመማር የትምህርት ጊዜን የተሳካ ማድረግ።

📇 ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፣ መጽሐፍ ማንበብ ወይም የስፖርት እንቅስቃሴን በማድረግ የተሻለ ማህበራዊ ህይወት ልምምድ ማዳበር።

#ማስታወሻ ፦ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 05/2018 ዓ/ም ከሚጀምረው የትምህርት ዘመን ጋር በተያያዘ ተማሪዎች ስልክን ጨምሮ ማንኛውም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን ወደ ትምህርት ቤት ይዘው መምጣት እንደማይችሉ አስጠንቅቋል።

የማህበራዊ ድህረገጾቻችን ተከታይ ይሁኑ!!!

📘 Facebook: https://web.facebook.com/abacus.ethiopia
📸 TikTok: https://www.tiktok.com/
🔉Youtube: https://www.youtube.com/-abacus
💬 Join our parent community: https://t.me/Master_Abacus

16/08/2025
የእኛ የአባከስ ኦንላይን ስልጠና ሂሳብን ቀላልና አስደሳች ያደርገዋል። ልጆች ቁጥሮችን በዓይነ ሕሊናቸው እንዲመለከቱና ውስብስብ ስሌቶችን በቀላሉ እንዲሠሩ ይረዳቸዋል። ውጤቱም - በሂሳብ ክፍ...
05/08/2025

የእኛ የአባከስ ኦንላይን ስልጠና ሂሳብን ቀላልና አስደሳች ያደርገዋል። ልጆች ቁጥሮችን በዓይነ ሕሊናቸው እንዲመለከቱና ውስብስብ ስሌቶችን በቀላሉ እንዲሠሩ ይረዳቸዋል። ውጤቱም - በሂሳብ ክፍል ውስጥ የበለጠ ብቃት እና መተማመን ማጎልበት ነው!

_ የሂሳብ ፍርሃትን ያስወግዳል
_ ተግባራዊ የመፍትሄ ክህሎትን ያዳብራል
_ የትምህርት አቀባበልን ያሻሽላል

ለመመዝገብ

ለበለጠ መረጃ
💬 [ 09-53-88-94-36 ]

የልጆችን  የሒሳብ  እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያየአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ የልጆችን  የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን  ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ...
26/07/2025

የልጆችን የሒሳብ እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያ

የአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ
የልጆችን የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ይጨምራል የመረዳት ችሎታን ያሳድጋል

ወደተመረጡ ቦታዎች በነጻ እናደርሳለን።

ለማዘዝ ይደውሉልን ☎️ 0953889436

📘 Facebook: https://web.facebook.com/abacus.ethiopia
📸 TikTok: https://www.tiktok.com/
🔉Youtube: https://www.youtube.com/-abacus
💬 Join our parent community: https://t.me/Master_Abacus

የአባከስ ኦንላይን ስልጠና ውድ ወላጆች፣ልጅዎን ለአእምሮ ብቃት እና ለላቀ የሂሳብ ችሎታ የሚያዘጋጀውን የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችንን እንዲቀላቀሉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው። •  የክፍል...
08/07/2025

የአባከስ ኦንላይን ስልጠና
ውድ ወላጆች፣
ልጅዎን ለአእምሮ ብቃት እና ለላቀ የሂሳብ ችሎታ የሚያዘጋጀውን የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችንን እንዲቀላቀሉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው።
• የክፍል መርሐግብር: 5 ሳምንት - 10 ክፍለጊዜዎች
የክፍያ ዝርዝሮች
- የስልጠና ክፍያው አጠቃላይ 2,500 ብር
የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች:
- አባከስ ከኛ
- ኢንተርኔት ያለው ስልክ/ኮምፒውተር ከእናንተ
ለበለጠ መረጃ፡ በ 0953889436 ወይም በ telegram ያግኙን።
ከሠላምታ ጋር፣ [Master Abacus]

መመዝገቢያ ፎርም
https://forms.gle/Fz73yF6w3bfVmCXC6

📞 0953889436

📘 Facebook: https://web.facebook.com/abacus.ethiopia
📸 TikTok: https://www.tiktok.com/
🔉Youtube: https://www.youtube.com/-abacus
💬 Join our parent community: https://t.me/Master_Abacus

ልጅዎ የሂሳብ ሊቅ እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🔢 የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችን ለእርስዎ ነው!ይህ የአባከስ ስልጠና ልጆችን በሂሳብ ብቻ ሳይሆን በትኩረት፣ በማስታወስ እና በፈጣን አስተሳሰብ ብቁ ያ...
06/07/2025

ልጅዎ የሂሳብ ሊቅ እንዲሆን ይፈልጋሉ?
🔢 የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችን ለእርስዎ ነው!

ይህ የአባከስ ስልጠና ልጆችን በሂሳብ ብቻ ሳይሆን በትኩረት፣ በማስታወስ እና በፈጣን አስተሳሰብ ብቁ ያደርጋቸዋል። ከቤትዎ ሳይወጡ ልጅዎ አዲስ ክህሎት እንዲያገኝ ያድርጉ።

ለምን የአባከስ ስልጠና?

- የሂሳብ ብቃትን ያሳድጋል

- የአእምሮአዊ ችሎታን ይገነባል

- ራስን መተማመንን ያጎለብታል

ዛሬውኑ ይመዝገቡና የልጅዎን ብሩህ አእምሮ ያግኙ!

📞 0953889436

የአባከስ ኦንላይን ስልጠና ውድ ወላጆች፣ልጅዎን ለአእምሮ ብቃት እና ለላቀ የሂሳብ ችሎታ የሚያዘጋጀውን የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችንን እንዲቀላቀሉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው። •  የምዝገ...
02/07/2025

የአባከስ ኦንላይን ስልጠና
ውድ ወላጆች፣
ልጅዎን ለአእምሮ ብቃት እና ለላቀ የሂሳብ ችሎታ የሚያዘጋጀውን የአባከስ ኦንላይን ስልጠናችንን እንዲቀላቀሉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው።
• የምዝገባ የመጨረሻ ቀን: ሰኔ 30 ፣ 2017 ዓ.ም.
• የክፍል መርሐግብር: 5 ሳምንት - 10 ክፍለጊዜዎች
የክፍያ ዝርዝሮች
የስልጠና ክፍያው አጠቃላይ 2,500 ብር
የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች:
አባከስ ከኛ
ኢንተርኔት ያለው ስልክ/ኮምፒውተር ከእናንተ
ለበለጠ መረጃ፡ በ 0953889436 ወይም በ telegram ያግኙን።
ከሠላምታ ጋር፣ [Master Abacus]

መመዝገቢያ ፎርም
https://forms.gle/Fz73yF6w3bfVmCXC6

📞 0953889436

📘 Facebook: https://web.facebook.com/abacus.ethiopia
📸 TikTok: https://www.tiktok.com/
🔉Youtube: https://www.youtube.com/-abacus
💬 Join our parent community: https://t.me/Master_Abacus

የልጆችን  የሒሳብ  እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያየአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ የልጆችን  የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን  ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ...
20/06/2025

የልጆችን የሒሳብ እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያ

የአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ
የልጆችን የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ይጨምራል የመረዳት ችሎታን ያሳድጋል

ወደተመረጡ ቦታዎች በነጻ እናደርሳለን።

ለማዘዝ ይደውሉልን ☎️ 0953889436

Telegram - https://t.me/Master_abacus

የአባከስ ትምህርት ከመሠረታዊ ሒሳብ በላይ የሆኑ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ ይታወቃል። የእኛ የተዋቀረው እና አሳታፊ የአባከስ ሥርዓተ ትምህርት ከ5 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የብቃት ደረጃቸው...
22/04/2025

የአባከስ ትምህርት ከመሠረታዊ ሒሳብ በላይ የሆኑ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
የእኛ የተዋቀረው እና አሳታፊ የአባከስ ሥርዓተ ትምህርት ከ5 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የብቃት ደረጃቸው ምንም ይሁን ምን ለማቅረብ የተዘጋጀ ነው።
Why Abacus?To Become 6 times faster in mathTo Master the art of calculationTo Enhance Memory and ConcentrationTo Improve Overall Academic Performance

+251953889436 / 0953889436

የልጆችን  የሒሳብ  እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያየአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ የልጆችን  የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን  ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ...
19/04/2025

የልጆችን የሒሳብ እውቀት በቀላሉ የሚያሳድግ ምርጥ መማሪያ
የአባከስ ጥቅሞች በጥቂቱ
የልጆችን የማሰብ አቅም ያሳድጋል የፈጠራ ችሎታን ያሳድጋል በራስ መተማመንን ይጨምራል የሒሳብ ችሎታን ይጨምራል የመረዳት ችሎታን ያሳድጋል

ለማዘዝ ይህንን ይጫኑ +251953889436 / 0953889436

Address

Ayat
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Master Abacus Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share