Marda Fetil & Jewlery

Marda Fetil & Jewlery Your premier online destination for authentic Ethiopian Wollo and Raya Gabi (Wave Blanket), Wollo Frankincense , Ambar, Jewelry, Wollo Scarves and more.

Our handcrafted products showcase the exquisite craftsmanship and vibrant traditions of Ethiopia's...

ለከንፈር ቀጭ  የወዳጅ ከንፈር መድሀኒት እንደሆነ ሁሉ ለጥቅምት ዉርጭ ትክክለኛውን መፍትሔ ይዘንላችሁ መጥተናል። ሰላም ለእናንተ ዉድ የማርዳ ፈትል ቤተሰቦቻችን። በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰ...
17/10/2024

ለከንፈር ቀጭ የወዳጅ ከንፈር መድሀኒት እንደሆነ ሁሉ ለጥቅምት ዉርጭ ትክክለኛውን መፍትሔ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ሰላም ለእናንተ ዉድ የማርዳ ፈትል ቤተሰቦቻችን።

በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰኑ ጊዜያት ትዕዛዝ መቀበል አቁመን እንደነበረ ይታወቃል። እናም አሁን ጥቅምት የጠቀመዉን ሀገርኛ የወሎ፣ የራያ ጋቢና ቡልኮዎችን በአዲስ መልክ ማቅረባችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።

ከዚህ ቀደም ለሰጣችሁን ምስጋና እና የስራችን እዉቅና ከልብ እናመሰግናለን። ማልበስ እንደ ማርዳ ተብሎልናል።

ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ፣ለሰርግ ጋቢ ስትፈልጉ እኛን ያማክሩን። ቢፈልጉ የተቋጬ ካልሆነም እንደፍላጎታችሁ እናቀርባለን። በብዛት መረከብ የምትፈልጉ ደንበኞቻችን ትዕዛዝ እንቀበላለን።

ታዲያ ለሁሉም 09 88 07 08 00 ይደዉሉ።
ከሀገር ዉጭ ያላችሁ እንደተለመደው በ WhatsApp እና Telegram DM አርጉልን።


#ጋቢ #ወሎጋቢ #ራያጋቢ #እጣን #የወሎእጣን

"Embrace Tradition, Embody Elegance"

Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=61560964237747&mibextid=JRoKGi

Instagram https://www.instagram.com/marda_fetil_and_jewlery?igsh=MTJxOWp5cGw2cW1mdw==

tiktok

https://www.tiktok.com/?_t=8nIFVf7EdLp&_r=1

Telegram

https://t.me/kokit2121

Thank you Ye yabetse Enat  Order your one my people 🙌
17/09/2024

Thank you Ye yabetse Enat

Order your one my people 🙌

17/09/2024

Thank you for choosing us beautiful

Order your unique and simple dress from marda.        For order call +251988070800        WhatsApp         Telegram
17/09/2024

Order your unique and simple dress from marda.

For order call +251988070800
WhatsApp
Telegram


ሰላም ቆንጆ ሰዎች። ቲፒካል የወሎ ጋቢዎችን/አረንጓዴ የወሎ ሻርፖችን ከማርዳ ፈትል ያገኛሉ።  በፈለጋችሁት ዲዛይን ያላችሁበት እናደርሳለን። ከእናንተ የሚጠበቀው መደወል ብቻ 09 88 07 0...
22/07/2024

ሰላም ቆንጆ ሰዎች።

ቲፒካል የወሎ ጋቢዎችን/አረንጓዴ የወሎ ሻርፖችን ከማርዳ ፈትል ያገኛሉ። በፈለጋችሁት ዲዛይን ያላችሁበት እናደርሳለን። ከእናንተ የሚጠበቀው መደወል ብቻ 09 88 07 08 00

አምናችሁ ስለምታዙን እናመሰግናለን።
ማርዳ ፈትል
Embrace tradition, Embody Elegance"

19/07/2024

Stay tuned
Something is coming !


Genet Ye Getachew

Marda Fetil & jewelry Available on hand just call  09 88 07 08  00
05/07/2024

Marda Fetil & jewelry

Available on hand just call 09 88 07 08 00

ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን። ክረምቱን በወሎ ጋቢ ሞገስ ይልበሱ።  ማርዳ ፈትል 🙏 09 88 07 08 00 🤙
05/07/2024

ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን።

ክረምቱን በወሎ ጋቢ ሞገስ ይልበሱ።

ማርዳ ፈትል 🙏

09 88 07 08 00 🤙

የወሎ ባህላዊ ጌጣጌጥ | የወሎ ፣ የራያ ጋቢዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል::  ይዘዙን ባሉበት በታማኝነት እናደርሳለን:: በጥራት እና በውበት ለማዘጋጀት ማርዳ አለንሎት አሁኑኑ ይደውሉ...
27/06/2024

የወሎ ባህላዊ ጌጣጌጥ |

የወሎ ፣ የራያ ጋቢዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል:: ይዘዙን ባሉበት በታማኝነት እናደርሳለን:: በጥራት እና በውበት ለማዘጋጀት ማርዳ አለንሎት አሁኑኑ ይደውሉ

09 88 07 08 00


#ጋቢ #ወሎጋቢ #ራያጋቢ #እጣን #የወሎእጣን

"Embrace Tradition, Embody Elegance"

Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=61560964237747&mibextid=JRoKGi

Instagram https://www.instagram.com/marda_fetil_and_jewlery?igsh=MTJxOWp5cGw2cW1mdw==

tiktok

https://www.tiktok.com/?_t=8nIFVf7EdLp&_r=1

ሐምሌ ወንዱ መጣ ሁለት ወር ክረምትለጎኔ ምኝታ ሳልፈልግለት።የተባለለት እንደ ሁለት ወር የሚቆጠረው ሐምሌ ወር የዝናብ እና የዘር ወቅት ነው እባብ እንኳን መርዙን ተፍቶ ከእንቁራሪት ጋር ተስ...
22/06/2024

ሐምሌ ወንዱ መጣ
ሁለት ወር ክረምት
ለጎኔ ምኝታ ሳልፈልግለት።

የተባለለት እንደ ሁለት ወር የሚቆጠረው ሐምሌ ወር የዝናብ እና የዘር ወቅት ነው እባብ እንኳን መርዙን ተፍቶ ከእንቁራሪት ጋር ተስማምቶ በውሃ ውስጥ የሚኖርበት ወር ነው። የዚህ ወር ጨለማም አስደንጋጭ ነው ለዚህም ይመስላል ጥላሁን ገሠሠ

"መልክሽ አስደንጋጭ ነው
የሐምሌ ጨለማ
ተማረከ ልቤ ድምጽሽን ሲሰማ።

እያለ ያቀነቀነው:: የሐምሌ ደመና ታማኝ ነው ሰማዩ ከደመነ መዝነቡ አይቀርም ታዲያ እርሶስ ለሐምሌ ብርድ ፅድት ልቅም ብሎ የተሸመነ ጋቢ አይፈልጉም ወይይ?

ከፈለጉ የትም አይሂዱ ማርዳ ፈትል ለደንበኞቹ ፅድት ብሎ የተሰራ ጋቢ ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር በብዛትም በፍሬም አዘጋጅቶሎታል:: ጥርት ብሎ የተሸመነ ሙሉ 24 ክንድ ጋቢ አሁኑኑ ይደውሉ በታማኝነት ያሉበት እናደርሳለን!

09 88 07 08 00


#ጋቢ #ወሎጋቢ #ራያጋቢ

"Embrace Tradition, Embody Elegance"

Address

Arat Kilo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marda Fetil & Jewlery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share