25/11/2025
ቴዲ አፍሮ እኮ ሽበት ነው!!
በቀለም ልታጠፋው ልትደብቀው ብትሞክር ፣ ከስር በጥበብ በርጋታ ይፈካል ተደብቆ መጉላት ይችልበታል።
በምላጭ ልታጠፋው ስትለፋ ጭራሹን ይበዛል።በጥቁር ሻሽ የማታስረው የሀገር ሽበት ፣ ብቻ አትልፋ ቴዲ ወጣት መሳይ ሽማግሌ ነው። ለመጥፋት ስንቃረብ በግጥም መክሮ በዜማ አራርቶ ከልባችን የሚያስታርቀን የኢትዮጵያ ሽበት ነው ...1000000 ነጥብ።
ፍቅር ያሸንፋል!!
Art Credit Geli Art