15/03/2023
ዘወትር #አርብ ከ10፡00 ጀምሮ የዮሐንስ_ወንጌል_ተከታታይ_ትምህርትን እንማራለን
#እሁድ የፆም የፀሎት እና ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ድረስ ጋር እንማራለን ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ጌታን እናምልካልን
#አድራሻችን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ እንደታጠፉ ያገኙናል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ወንጌል ይለውጣል!!!