KEAB Fashion Design

KEAB Fashion Design Meet Keab, a young fashion designer who is passionate about dressing you like a king and a queen.

ውድ ደንበኞቻችን:                                                🤵👰ለሠርግ፣ 👨‍🎓👩‍🎓ለምረቃ ፣🎉💥💥ለበአላት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ያማሩ እና እርስዎን ...
20/08/2025

ውድ ደንበኞቻችን: 🤵👰ለሠርግ፣ 👨‍🎓👩‍🎓ለምረቃ ፣🎉💥💥ለበአላት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ያማሩ እና እርስዎን የሚያስውቡ አልባሳትን እንደምርጫዎ በወደዱት ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ለመጪው የአዲስ አመት በአል ከወዲሁ ይዘዙን 📞0707482371 📍Hawassa &Durame

ለማዘዝ በ 0707482371📞📞 ይደውሉ   Fashion Design
08/05/2025

ለማዘዝ በ 0707482371📞📞 ይደውሉ Fashion Design

31/01/2025

Want something unique? Call me to order yours! ✂️💥 📞0707482371 ይደውሉ ይዘዙን 📍Hawassa &Durame

Visit Kembataስለግብዣችሁና አክብሮታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!በአጭር ጊዜ ውስጥ ለወደዳችሁንና ላበረታታችሁን መላው የገፃችን ቤተሰቦች   ምስጋናችን ከልብ ነው!Samson Thomas ...
30/09/2024

Visit Kembata
ስለግብዣችሁና አክብሮታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ለወደዳችሁንና ላበረታታችሁን መላው የገፃችን ቤተሰቦች ምስጋናችን ከልብ ነው!

Samson Thomas ስለመልካም ስራህ አድናቆታችን እና ድጋፋችን አይለይህም 💪💪



የግልዎ ፋሽን ባለቤት ልናረግዎ እነሆ  ካሉበት መተናል!የ QR ኮዱን እስካን በማረግ አሊያም ማስፈንጠሪያውን በመጫን የ TikTok ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑhttps://www.tiktok.com/?...
28/09/2024

የግልዎ ፋሽን ባለቤት ልናረግዎ እነሆ ካሉበት መተናል!

የ QR ኮዱን እስካን በማረግ አሊያም ማስፈንጠሪያውን በመጫን የ TikTok ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://www.tiktok.com/?_t=8q6WazuXy9W&_r=1

14/09/2024

እንኳን አደረሰን 🌻🌻🌻
ከአብ ፋሽን ዲዛይን በአዲሱ አመት በተዋቡ ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳት ሊያስውብዎ ከተፍ ብሏል !!
👉ለሰርግ 👉ልደት
👉 ለምርቃት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ አልባሳትን በጥራት ሰርተን እናስረክብዎታለን!! 💥ለመጪው የመሳላ እንዲሁም የመስቀል በዓል ትዕዛዝ መቀበል የጀመርን ሲሆን ቀድመው ለሚያዙ ሶስት ሰዎች 30% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እንገልፃለን !!

ከአብ ፋሽን ዲዛይን 📞0707482371

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KEAB Fashion Design posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share