Kale Habesha

Kale Habesha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kale Habesha, Bahir Dar.

“ ጥሩ ደሞዝ የሚገባው ለተጨዋቾች ሳይሆን ለሀኪሞች እና መምህራን ነው “ ጋርዲዮላ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሀኪሞች እና መምህራን ለማህበረሰቡ በጣም አስፈላጊ መሆናቸውን ተናግረዋል።...
20/02/2026

“ ጥሩ ደሞዝ የሚገባው ለተጨዋቾች ሳይሆን ለሀኪሞች እና መምህራን ነው “ ጋርዲዮላ

ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሀኪሞች እና መምህራን ለማህበረሰቡ በጣም አስፈላጊ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ፔፕ ጋርዲዮላ ሲናገሩም “ ዶክተሮች እና መምህራን በማህበረሰቡ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ሰዎች ናቸው “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ሀኪሞች እና መምህራን በማህበረሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ ሊሆኑ ይገባል “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።

አክለውም “ ለተጨዋቾች እና እግርኳስ አሰልጣኞች ሳይሆን ለእነሱ ትልቅ ክፍያ ይገባቸዋል ፤ ማህበረሰቡን የተሻለ የሚያደርጉት እነሱ ናቸው “ ብለዋል።

20/02/2026

27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማን ያሸንፋል ?

1000 ብር የሚያሸልም ይገምቱ ይሸለሙ ጥያቄ:: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ  Liverpool  ከ Brighton ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለገመቱ   ሽልማት አዘጋጅቷል። እንደተ...
14/02/2026

1000 ብር የሚያሸልም ይገምቱ ይሸለሙ ጥያቄ:: የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ Liverpool ከ Brighton ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለገመቱ ሽልማት አዘጋጅቷል። እንደተለመደው ከጨዋታው በኃላ ተሸላሚዎችን ይፋ የምናደርግ ይሆናል። ማስጠንቀቂያ: ፔጁን Follow ካላደረጋቹ እና ይህን Post share ካላደረጋቹ Disqualለን።
ህጎች:
1- ፔጁን follow ያድርጉ:
2- ግምትዎን comment section ላይ ያስቀምጡ:
3- Share ያድርጉ።
4- ጨዋታው ከተጀመረ ቦኃላ comment ማድረግ ኣይቻልም።
5- ኣንድ ሰው ከ 1 ጊዜ በላይ መገመት አይቻልም።
መልካም ዕድል 🤞

ይገምቱ  5,000 ብር ይሸለሙ! 🎁   🇬🇧  ብሬንት ፎርድ Vs አርሰናል     ⏰ ሀሙስ ምሽት  5:00 ሰዓት1ኛ_ጨዋታውን ማን እንደሚያሸንፍ እና ማን ጎል እንደሚያገባ በትክክል ቀድሞ ለገ...
12/02/2026

ይገምቱ 5,000 ብር ይሸለሙ! 🎁
🇬🇧 ብሬንት ፎርድ Vs አርሰናል
⏰ ሀሙስ ምሽት 5:00 ሰዓት

1ኛ_ጨዋታውን ማን እንደሚያሸንፍ እና ማን ጎል እንደሚያገባ በትክክል ቀድሞ ለገመተ ሰው 5,000 ብር እንሸልመዋለን!

2ኛ_ከዚህ ቀደም እደተለመደው ቀድመው ውጤቱን በትክክል ለሚገምቱ ሶስት ገማቾች:-
1ኛ 150 ብር
2ኛ 100 ብር
3ኛ 50 ብር ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል!

🔴 የጨዋታው አስገዳጅ ህጎች

✍ፖስቱን ላይክ እና ሼር ማድረግ!
✍ፔጁን ፎሎው ማድረግ !
✍️ ግምቱን በኮሜንት ስር ብቻ ያስቀምጡ ግምት በ Message አትላኩ!

መልካም ዕድል !!

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kale Habesha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share