Rame Official

Rame Official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Rame Official, Men's clothes shop, Diree Dawaa, Dire Dawa.

22/04/2023

Me Nama wanni kun issa Ilaalatu godha me ani gamma kiyaan isa ilaalata 👉👉ThThê Fríst KíñgrThê Fríst KíñgíThê Fríst Kíñghiifama garuu hbb🤣🤣

22/04/2023

Dont study🤣🤣

Ergaa keessaan nu qaqqabe.. .          Maqaan Isii   Anas musxafaa jedhamti umrii 15 Barnoota kutaa 9  Dirre Dawaa 02 (j...
20/11/2022

Ergaa keessaan nu qaqqabe..
. Maqaan Isii Anas musxafaa jedhamti umrii 15 Barnoota kutaa 9 Dirre Dawaa 02 (jarbaa) jadhamee Beekamurraa sambata Guddaa Gaafa 04/03/2015 Waaree Booda Tilmaamaan sa'aatii 9'tti Akka manaa Baateen Osoo hin Deebi'in Waan Hafteef Yoo Argitan ijjii rabbi tan arbiter ilmoon ilmoof magantta Lokkoofsa Armaan Gadii Kanaan Eeruu Nuun Gahaa Jedhu Maatiin LOKKOOFSA 0940877513/ 0910521444/ 0932423150. Deggersa nuuf gootaniif gatii dadhabbii keessanii ni baafna. Galatoomaa!

የዓለም ዋንጫየዓለም ዋንጫ ከጅምሩ ለመጀመሩ ትልቁን ሚና የተጫወቱት ፈረንሳዊ የህግ ባለሙያና 3ኛው የፊፋ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ሪሜት ባለውለታ ናቸው፤ በፕሬዝዳንትነት ፊፋን ከ1921-54 ለ33...
18/11/2022

የዓለም ዋንጫ

የዓለም ዋንጫ ከጅምሩ ለመጀመሩ ትልቁን ሚና የተጫወቱት ፈረንሳዊ የህግ ባለሙያና 3ኛው የፊፋ ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ሪሜት ባለውለታ ናቸው፤ በፕሬዝዳንትነት ፊፋን ከ1921-54 ለ33 አመታት ተቋሙን በመምራት ረጅም ጊዜ ያገለገሉ ከመሆናቸውም ጋር ከ1919-42 የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ድርብ ኃላፊነት ተሸክመው መወጣታቸው ያስመሰግናቸዋል፡፡

በስፖርት መድረክ አቻ የሌለው እጅግ ውዱ የአለም ዋንጫ የተለያዩ ሶስት ስያሜና ሁለት አይነት ቅርፅ ተሰጥተውት በዓለም አደባባይ የአሸናፊ ሀገራት ኮከቦች ድላቸውን ሲያጣጥሙ ዋንጫውን ስመው ከፍ እያደረጉት ዛሬ ላይ የደረሰው፤ ለጊዜውም ቢሆን መጥፋትና እስከወዲያኛው ቀልጦ የመጥፋት ውጣ ውረድ አልፎ ነው፡፡

ቪክትሪ
የዓለም ዋንጫ በ1930 አሀዱ ተብሎ ሲጀመር ከአውሮፓ ተነስቶ የአትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጦ ወደ አስተናጋጇ የደቡብ አሜሪካ ሀገር ዩራጓይ ለመድረስ በመርከብ ከ25-30 ቀንና ሌሊት ስለሚፈጅ ተጫዋቾች ይደክማሉ አንሳተፍም ያሉት ቀርተው ከአውሮፓ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ ዩጎዝላቪያና ሮማንያ ብቻ፤ ከሰሜን አሜሪካ ዩኤስ አሜሪካና ሜክሲኮ የተቀሩትና የሚበዙት ከደቡብ አሜሪካ 7 በድምሩ 13 ሀገራት በተሳተፉበት ውድድር ለአሸናፊው ሊሰጥ የተዘጋጀው የመጀመሪያው ዋንጫ 'ቪክትሪ' ("ድል") ትሰኛለች፡፡

ታላቅ ታሪካዊ ኃላፊነት ተሰጥቶት ቪክትሪን ዲዛይን ያደረገው ፈረንሳዊ ቀራፂ አቤል ላፍሉር፤ ዋንጫው ቁመቱ 35 ሴንቲ ሜትር፤ ክብደቱን 3.8 ኪሎግራም ሲያደርገው በአብዛኛው የብር ማዕድን ተጠቅሞ በወርቅ ደግሞ ለብጦታል፤ መቀመጫውን በውድ ደማቅ ሰማያዊ የከበረ ድንጋይ 'ላፒስ ላዘሊ' አድምቆታል፡፡ በጥንታዊ ግሪክ በየትኛውም መስክ የድል ተምሳሌት ተደርጋ የምትታየውን እንስት አማልክት 'ናይኪ' ክንፏን ጨምሮ በመቅረፅ የዋንጫው ዋናና ሙሉ ቅርፅ አድርጓታል፡፡ የ2ኛው እና 3ኛው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ የሆነችው ጣልያን እጅ የነበረው ቪክትሪን ከናዚ ወታደሮች ለመታደግ ሲል በ1938 ከተቀመጠበት አንድ የሮም ባንክ በሚስጥር በማውጣት ከቤቱ የጫማ ማስቀመጫ ሳጥን በማኖር ከአልጋው ስር ደብቆ ከዘረፋ በማዳን፤ የ2ኛው አለም ጦርነት አብቅቶ ውድድሩ ዳግመኛ በ1950 እስከሚጀመር ለ12 ዓመታት ዋንጫውን ጠብቆ ለታሪክ ያቆየው ጣልያናዊ ኦቶሪኖ ባራሲ የክፉ ቀን ባለውለታ ሆኖ በመልካም ሲታወስ ይኖራል፡፡

ጁሊየስ ሪሜት
የዓለም ዋንጫ እንዲጀመር የአንበሳውን ድርሻ ለተወጡት ግለሰብ ክብር ይሆን ዘንድ በጁሊየስ ሪሜት ስም እንዲሰየም በ1946 ሲወሰን ኦቶሪኖ ባራሲ ጉያ ውስጥ ያለችው 'ቪክትሪ' ወደ 'ጁሊየስ ሪሜት' ተብላ ብትሰየምም ምንነቷና ቅርፇ ግን በጊዜው አልተቀየረም፡፡ እየጨመረ የመጣው የአሸናፊ ሀገራትን ስም በዝርዝር ለመፃፍ እንዲቻል በ1954 የዋንጫው መቀመጫ 'ላፒስ ላዘሊ' (lapis lazuli) ረዘም በሚል ተተካ፡፡

በ1966 በእንግሊዝ አስተናጋጅነት እራሷ ባነሳችው 8ኛው የዓለም ዋንጫ፤ ለዕይታ እንዲቀርብ ከውድድሩ 4 ወራት ቀድሞ ለንደን የተላከው የቀድሞ 'ቪክትሪ' የወቅቱ 'ጁሊየስ ሪሜት' ለህዝብ ኤግዚቢሽን ክፍት ከተደረገበት የለንደኗ ዌስትሚኒስትር ማዕከላዊ አዳራሽ ተሰረቀ፡፡ ዜናው እንደተሰማ የብራዚል ስፖርት ኮንፌዴሬሽን፦ "የብራዚል ሌባ እንኳ እግር ኳስን ስለሚወድ ፈፅሞ ይህንን ርክሰት አይፈፅምም፡፡ ብራዚል ውስጥ በጭራሽ አይፈፀምም፡፡" አሉ፡፡

'ጃክሰን' እባላለሁ ያለ ሌባ የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር (FA) የበላይ ጆ ሚርዝ ጋር ስልክ ደውሎ £15,000 ሺህ ፓውንድ ጠየቀ፤ ከተሰጠውም ዋንጫውን እንደሚመልስ ገለፀ፤ ሚርዝ በሃሳቡ መስ

 My Mom😢😢😢😢😢
12/11/2022


My Mom😢😢😢😢😢

08/11/2022
😢😢
08/11/2022

😢😢

“Atis dhuftee adeeroo?
Guddaa angafa koo
Qooree jiraa laata
Imimmaan saba koo?
Qeerroofi qarreen biyyaa
Maal sitti dhaamanii?
Gumaa koo baasanii?
Siidaa koo dhaabanii?
Gaaffiin Oromoo koo
Inni waggaa dheeraa
Erga ani deemee
Deebii argateeraa?”

Address

Diree Dawaa
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rame Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share