Warra Nagaa

Warra Nagaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Warra Nagaa, Baby & children's clothing store, London.

07/03/2026
02/03/2026
14/01/2026
28/10/2025

ባሌን በተመለከተ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከሰጡት ማብራሪያ :-

👉የባሌ ህዝብ ለመንግስት ምስጋና አድርስ ብሎኛል መባሉ ልክ አይደለም። የምናመሰግነው እኛ ነን። ባሌ ምን አግኝቶ ያመሰግናል። እኛ ግን መደነቅ አለብን።

👉ባሌ ውስጥ ከ 2000 ሄክታር በላይ ብሔራዊ ፓርክ ያልነካ መብራት የሌለው ፣ መንገድ የሌለው ጀግና ህዝብ ነው። እኛ እናመስግነው አንጅ የባሌ ህዝብ ምን አግኝቶ ያመሰግናል ?
👉ያን የሚያክል ጫካ መጠበቅ የማይታሰብ ነው። የባሌ ህዝብ ጨዋ እና ጀግና ህዝብ በመሆኑ የጋራ ሀብታችንን ጠብቋል።

👉የባሌ ህዝብ አስደማሚ በረከት የተሰጠው አስደማሚ ህዝብ ነው፡፡

👉ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም አካባቢ የባሌን ያክል ሀብት የለውም። የባሌን ያክል ምንም ነገር ያልተሰራበት አካባቢም የለም።

👉በዚህን ያህል ችግር ውስጥ ያን ያህል ሀብት ጠብቆ በማቆየቱ እኛ ነን የባሌን ህዝብ የምናመሰግነው።

👉ሁለተኛው የሚደንቀኝ የሶፍ ዑመር ዋሻ ነው። ዋሻው በጀግኖች ኢትዮጵያውያን የተሰራ ቢሆንም ውሀ የፈጠረው ዋሻ በማለት ታሪኩን ለማጣጣል ተሞክሯል። ግዙፍ ዋሻ ነው። አዳራሽ አለው ። መስገጃ ቦታ አለው። ውሃ የፈጠረው አይደለም።
👉የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የዓለም ስልጣኔ ጅማሮ በድንጋይ ነው፡፡ የድንጋይ ስራዎችን ፒራሚድ እያሉ አክብረው ከብረውበታል። የእኛ ግን ሲራከሱ ቆይተዋል።
የባሌ ህዝብ ጠብቆ ስላቆየው በተከበረው ም/ቤት ስም አመሰግነዋለሁ።
👉ምክርቤቱ ጊዜ ሲያገኝ ባሌን እንዲጎበኝ በዚሁ ግብዣየን አቀርባለሁ።

#የጠሚሩምላሾች

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Warra Nagaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share