Leding Ga shop

Leding Ga shop We can also customize the jersey u want, just send me the request and I will arrange it for you asap.

what an amazing place
02/10/2022

what an amazing place

01/05/2022

የባጃጅ ትራንስፖርትና የኔ አውቅላችኋልሁ ፖለቲካ ሰለቸን !

አባቶች ሆይ እንደኝህ አባት ሁኑ::
12/30/2021

አባቶች ሆይ እንደኝህ አባት ሁኑ::

03/08/2020

"Experience Chocolate Secrets"
World Class Chocolate
Fine Wine
Lunch/Dinner
Live Music

05/02/2019

Tigdar

Wolkayt መ መልሱ የለም
04/20/2018

Wolkayt መ መልሱ የለም

ህብረተሰቡ ላነሳቸው ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ምላሽ ሰጥተዋል

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 12/2010 ዓ/ም(አብመድ)

- የወልቃይትን ጉዳይ በተመለከተ በህግ አግባብ ሊፈታ እንደሚችል ህዝቡ ማመን አለበት ፡፡ ህገ መንግስቱ ይህን ጉዳይ ሊፈታ ይችላል፡፡ በቀጣይም ከወልቃይት ኮሚቴዎች ጋር ውይይት አደርጋለሁ ብለዋል፤ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በመወያየት ያሉ ጥያቄዎች መመለስ እንችላለን፡፡ ዋናው ነገር በዚህ ሂደት ውስጥ ሀይል የተቀላቀለበት እና ወደ ቁርሾ በሚያስገባ መንገድ መሆን እንደሌለበት ህዝቡ ሊያውቅ ይገባል ብለዋል፡፡

- የሱዳን ድንበር ጋር በተያያዘ ለተነሳው መፍትሄ መሰጠት አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ድንበር ላይ ያሉ ሁለቱም ወታደሮች እንዲሸሹ እና በአካባቢው ያሉ የሁለቱም ወገን ሰዎች በሰላም እንዲቀሳቀሱ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ነገ ስራዬን እጀምራለሁ፡፡ ነገ በባህር ዳር ለጣና ፎረም ጉባኤ ከሚመጡት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ጋር በተናጥል ውይይት አደርጋለሁ ብለዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ

- ሌሎች የተነሱ ጥያቄ እና አስተያየቶችን በተመለከተ በአንድ ቀን ጀምበር መመለስ አይቻልም፡፡ በሂደት ላይ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመመለስ እንዲያስችለን ስራዎችን ጀምረናል፡፡ ይሄነው ብዬ ቃል መግባት አልፈልግም፡፡ በተግባር ማሳየቱ ይሻላል፡፡ በቀጣይ በግብርና ፤በኢንዱስትሪ፤በገቢእና በፍትህ ላይ መንግስት የትኩረት ነጥቦች ለይቶ መልስ ለመስጠት ይሰራል፡፡

ይርጋለም አስማማው
ከጎንደር

03/23/2018
03/23/2018

endet nachhu tgdaroch tefachhu pajun awrunet asteyaet stubet

10/25/2017

ሰላም ለትግዳር በግዶ ተወላጆች የዚሀ ፔጅ አባል በመሆን ለቀበሌአችን እንስራ::

Address

New York, NY
10041

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Leding Ga shop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Leding Ga shop:

Share